የኢጋድ የምርጫ ታዛቢዎች በባሕር ዳር የምርጫ ክልል የድምፅ አሰጣጥ ሂደትን እየታዘቡ ነው።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 24/2018 (አሚኮ) የኢጋድ የምርጫ ታዛቢዎች የሰባተኛውን የኢትዮጵያ ጠቅላላ ምርጫ የድምፅ አሰጣጥ ሂደትን በባሕር ዳር የምርጫ ክልል በመገኘት እየታዘቡ ነው። በባሕር ዳር ከተማ በ164 የምርጫ ጣቢያዎች የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱን ታዛቢዎች በተገኙበት ቀጥሏል። #election2026 #በምርጫ...

“የመጣውን ውጤት በጸጋ ለመቀበል ዝግጁ ነን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ ውስጥ ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ማድረግ እንደማይቻል ብዙዎች የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ ሠርተዋል ብለዋል። ይሁን እንጅ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደተለመደው በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ከፍተኛ የጀግንነት መንፈሱን...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ድምጽ ሰጡ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ከተማ ምርጫ ክልል የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እጩ ተወዳዳሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር እና በባሕርዳር ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የክልል...

“ምርጫው በሰላም እና በሥርዓት እየተካሄደ ነው” ኡሁሩ ኬንያታ

ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ኅብረት የምርጫ ታዛቢ ልዑክ መሪና የቀድሞው የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በሰላማዊ ሁኔታ መጀመሩን ገልጸዋል። ድምፅ መስጠት ዜጎች የሚወክሏቸውን መሪዎች በነፃነት የሚመርጡበት ትልቅ...