የፌዴራል መንግሥት መስሪያ ቤቶች ኦዲት የማድረግ ሥራ በጥራት እየተከናወነ ነው።

  አዲስ አበባ: ሰኔ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገሪቱን የኦዲት ሥርዓት ማጠናከር ሀገራዊ ዕድገትን ለማረጋገጥ የጎላ ሚና እንዳለው የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ዋና ኦዲተር መሰረት ዳምጤ ተናግረዋል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ26ኛ መደበኛ ሥብሥባው የፌዴራል ዋና...

ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔዎች

  ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለአፍሪካውያን ከአፍሪካውያን በላይ የሚቀርባቸው ወዳጅ የለም። አፍሪካውያን ችግሮቻቸውን በራሳቸው አቅም የመፍታት ጥበብ፣ ሥልጣኔ እና ታሪክ አላቸው። አፍሪካውያን ስለራሳቸው የሚናገርላቸው፤ ስለራሳቸው የሚሠራላቸው፣ ስለ ራሳቸው የሚቆምላቸው የውጭ ኀይል አያስፈልጋቸውም። ሁሉንም በራሳቸው፤...

የኢትዮጵያን ተደማጭነት ከፍ ያደረገው የአረንጓዴ አሻራ ዲፕሎማሲ

  ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ማንነት የሚከበረው እና አንገትን አቃንቶ መጓዝ የሚቻለው ሀገር በዓለም መድረክ ስሟ እና ሰንደቋ ከፍ ሲል ብቻ ነው። እርግጥ ነው ሀገራት ያሉበት ስታራቴጅያዊ አቀማመጥ ለተደማጭነታቸው ወሳኝ ጉዳይ ቢኾንም የዲፕሎማሲያቸው...

የኢትዮጵያ 🇪🇹 አዲስ የዲፕሎማሲ ምዕራፍ ከቀጣናዊ ተፅዕኖ እስከ ዓለም አቀፍ ትኩረት

  ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ​ኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቷን ከፍ በማድረግ በምሥራቅ አፍሪካ ቀንድ ተሰሚነቷን አጉልታለች። "ለአፍሪካዊ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔ" በሚል ጠንካራ አቋሟ የምትታወቀው ኢትዮጵያ የዓለም መንግሥታትን ትኩረት እየሳበች ነው። በ2018 ዓ.ም የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤን፣...

🇪🇹 “ከራሷ አልፋ ለሌሎች የኖረች፤ ለእውነት እና ለፍትሕ የቆመች”

  ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ነጻነቷን ለማስከበር ለዘመናት ከጠላቶቿ ጋር ተዋግታለች፤ በጀግንነት ጸንታ ሉዓላዊነቷን አስከብራለች፤ እንደ እሳት በሚፋጀው ክንዷ ቅኝ ገዢዎችን እያቃጠለች የነጻነት ክብሯን አስጠብቃለች፤ የትኛውም ሀገር የሌለውን የነጻነት ታሪክ በደማቁ ጽፋለች። እርሷ...