የምክር ቤቶቹ የጋራ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት መስከረም 26/2018ዓ.ም ይካሄዳል።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ)6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ ሥርዓት ሰኞ መስከረም 26 /2018 ዓ.ም ይካሄዳል።
በኢፌዲሪ ሕገ መንግሥት መሠረት የሪፐብሊኩ ፕሬዝዳንት የሕዝብ ተወካዮች...
” መንግሥት በመወጣጫ መደርመስ ምክንያት ባጋጠመዉ አደጋ በደረሰዉ ጉዳት የተሰማዉን ጥልቅ ኀዘን ይገልጻል” የመንግሥት...
ባሕር ዳር: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት በሰሜን ሸዋ ዞን አረርቲ ከተማ አሥተዳደር በደረሰው አደጋ የሀዘን መግለጫ አውጥቷል።
ባወጣው የሀዘን መግለጫ በግንባታ መወጣጫ መደርመስ ምክንያት ባጋጠመዉ አደጋ በደረሰዉ ጉዳት መንግሥት ኀዘኑን ይገልጻል ብሏል።
በአማራ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የልማት ሥራዎችን ለመጎብኘት ጅግጅጋ ገብተዋል።
ባሕር ዳር: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና አደም ፋራህን ጨምሮ ሌሎች የመንግሥት ኃላፊዎች ጋር ጅግጅጋ ከተማ ገብተዋል።
ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት...
ጤና ሚኒስቴር ለቀጣዮቹ አምስት ዓመታት የሚቆየውን ሁለተኛው የኢትዮጵያ ብሔራዊ የጤና ደህንነት ትግበራ ይፋ አደረገ።
አዲስ አበባ: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ይህ የጤና ደህንነት ከዓለም አቀፉ የጤና ደንብ ጋር ተጣጥሞ የሚተገበር እንደኾነ የተናገሩት የጤና ሚኒስትሯ መቅደስ ዳባ (ዶ.ር) ናቸው። በዋናነትም በጤናው ዘርፍ፣ በግብርናው ዘርፍ እና በአካባቢ ጥበቃ ዘርፍ ተቀናጅቶ...
አረጋውያንን መንከባከብ ሀገርን መንከባከብ ነው።
አዲስ አበባ: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም የአረጋውያንን ውለታ ለማውሳት እና በውለታቸው ልክ ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ "የአረጋውያንን ቀን" ታከብራለች።
ዘንድሮም ቀኑ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ35ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ34ኛ ጊዜ እየተከበረ ይገኛል። "ለአረጋውያን ደኅንነት መጠበቅ ሁለንተናዊ...








