“ሀገር አቀፍ የሕግ ተርጓሚዎች የግንኙነት መድረክ የፍርድ ቤቶች ትብብር ከጊዜ ወደ ጊዜ እንዲጠናከር አድርጓል”...

ባሕር ዳር:ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰብሳቢነት የሚመራው፣ ሁሉም የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤቶች እና ፡ሁለቱ ከተማ አሥተዳደር ፍርድ ቤቶች አባል የኾኑበት ሀገር አቀፍ የሕግ ተርጓሚዎች የግንኙነት መድረክ በድሬድዋ ከተማ ተካሂዷል። በደሬድዋ ከተማ...

የሃይማኖት አባቶች ሰላምን ለማስፈን ሚናቸውን መወጣት አለባቸው።   

ወልድያ:ጥቅምት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላም ለሁም ሁሉም ለሰላም " በሚል መሪ መልዕክት ከወልድያ ከተማ የሃይማኖት አባቶች ጋር የውውይት መድረክ ተካሂዷል።   ለሀገር ሰላም መጸለይ ከሃይማኖት አባቶች እንደሚጠበቅም ተወያዮቹ አንስተዋል። ከቤት የወጡ ልጆችንም መምከር እና መገሰጽ እንደሚገባም...

“በዚህ ዓመትም 3 ነጥብ 5 ሚሊዮን ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት አልመጡም”

ባሕር ዳር:12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመጀመሪያው ሩብ ዓመት እፈጻጸም ግምገማ እና በቀጣይ አቅጣጫ ላይ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት እያደረገ ነው። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር፣ የምዕራብ ጎጃም ዞን፣ የአዊ...

የጎንደር ከተማን ሰላም እና ልማት የማረጋገጥ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል።

ጎንደር፡ ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የፓርቲ እና የመንግሥት ተግባራት አፈጻጸም ግምገማና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ውይይት አካሂዷል። ‎ ‎በውይይቱ አሁናዊ የሰላም ሁኔታዉ የተረጋጋ እንዲኾን የብሎክ አደረጃጀቶችን ማጠናከር መቻሉ፣...

በፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ እና በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሠሩ የከባድ መኪኖች መገጣጠሚያ ሊገነባ ነው።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ እና በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሠሩ የከባድ መኪኖችን በኢትዮጵያ ለመገጣጠም የሚያስችል ስምምነት ተካሔደ። ቢአኤካ ግሩፕ ከቻይናው የካባድ መኪና ቀዳሚ አምራች ከኾነው እና ከግዙፉ ሻክማን ኩባንያ ጋር ነው ይህንን...