ሕንድ ለኢትዮጵያ የልማት ጉዞ ድጋፍ እንደምታደርግ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ገለጹ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የጋራ ስብሰባ ላይ ንግግር አድርገዋል፡፡ በንግግራቸውም፤ የኢትዮጵያ እና ህንድ ግንኙነት...

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው ከወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የክልሉን ፍርድ ቤቶች የዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥ በመሠረታዊነት ለመቀየር በለውጥ ሂደት ውስጥ እያለፈ ይገኛል። የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የክልሉን ፍርድ ቤት እንዲሁም የፍትሕ ሥርዓቱን...

“የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ ጉብኝት ኢትዮጵያ የባለብዙ-ዋልታ ዓለም ግንባታ ውስጥ ያላትን ቁልፍ ሚና ያረጋገጠ...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የኢትዮጵያ ጉብኝት ኢትዮጵያ የባለብዙ-ዋልታ ዓለም ግንባታ ውስጥ ያላትን ቁልፍ ሚና ያረጋገጠ ነው ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የሕንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ...

”አጣዬ የአብሮነት እና የሰላም ከተማ መኾኗን አረጋግጠናል” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)

ከሚሴ: ታኅሣሥ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን አጣዬ ከተማ አሥተዳደር ከተውጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር ሕዝባዊ የሰላም አና የልማት ኮንፈረንስ ተካሂዷል። በመድረኩ በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የገጠር ልማት ዘርፍ አሥተባባሪ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) የአማራ ክልል...

“ዘመናዊ ግብርናን ካላረጋገጥን የምግብ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ አንችልም” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን የዘመናዊ ግብርና አውደ ርዕይ እና የግብርና ቴክኖሎጂ ርክክብ ሥነ ሥርዓትን አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ አሥተባባሪ...