የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ሰው ከእግዚአብሔር እና ከመላዕክት ጋር የታረቀበት ነው።
ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 28/2018ዓ.ም (አሚኮ) በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት መካከል ታኅሣሥ 29 ቀን የሚከበረው የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አንዱ ነው።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ አባል እና የባሕር ዳር እንዲሁም የሰሜን...
“የልደት በዓል ጨለማ በብርሃን፤ ሞት በሕይወት የተሸነፈበት የድል ቀን ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አሥተላልፈዋል።
ርእሠ መሥተዳድሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ ብለዋል።
በክርስትና ሃይማኖት...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ።
ሙሉ መልእክቱ ቀጥሎ ቀርቧል፦
እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ!
ዘንድሮ የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት የምናከብረው የተነገረው የተስፋ ቃል መድረሱን፣ የለውጥ ብርሃን መፈንጠቅ መጀመሩን፣ የመሻገር ዘመን መቅረቡን እያመንን ነው። ጉዟችን በውጣ ውረድ የተሞላ ነበር፤ ተስፋ አስቆራጭ መከራዎችን...
“ወደ አዕምሮአችን እንመለስ” ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጰሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኲስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አሥተላልፈዋል።
በመልዕክታቸውም...
አዋሽ ባንክ ከ200 በላይ ለሚኾኑ ወገኖች የበዓል መዋያ ድጋፍ አደረገ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዋሽ ባንክ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ በባሕር ዳር ከተማ ከ200 በላይ ለሚኾኑ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ላሉ የማኅበረሰብ ክፍሎች ድጋፍ አደረገ፡፡
ድጋፍ የተደረገላቸው በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ...








