የቴክኖሎጅ ልማት ትልቅ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ጉዳይ ነው።

ባሕር ዳር፡ ጥር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፕላን እና ልማት ቢሮ አልምቶ ወደ ሥራ ያስገባቸውን የፕሮጀክት ማኔጅመንት አሥተደደር ሥርዓት (PMS) እና የቁልፍ ተግባራት የአፈጻጸም አመልካቾች (KPI) ሶፍትዌሮች የሥራ ማስጀመሪያ እያካሄደ ነው። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር...

“ጥርን በባሕር ዳር” መርሐ ግብር የከተማዋን ገጽታ ለቱሪስቶች በመግለጥ ውጤታማ ነበር።

ባሕር ዳር፡ ጥር 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳርን የቱሪስት መስህብ ለማድረግ ''ጥርን በባሕር ዳር' በሚል መሪ ሃሳብ በጥር ወር የተለያዩ ኹነቶች ሲከወኑ ዓመታት ተቆጥረዋል። ወጣት ፈንታ ጨቅሌ በባሕር ዳር የጀልባ ጉዞና ሽርሽር አገልግሎት ላይ ተሰማርቶ...

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የባሕርዳር እፅዋት ቲሹ ካልቸር ማዕከልን ጎበኙ።

ባሕር ዳር: ጥር 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የባሕርዳር እፅዋት ቲሹ ካልቸር ማዕከል የሥራ እንቅስቃሴን ጎብኝተዋል። በአመልድ ኢትዮጵያ አማካኝነት የተቋቋሙው ባሕርዳር እፅዋት ቲሹ ካልቸር የሙዝና አናናስ...

ለሀገር ክብር የተሠው የጀግኖች መኮንኖች አጽም በክብር አረፈ።

ሰቆጣ፡ ጥር 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለሀገራቸው ሉዓላዊነት እና ክብር ሲሉ ሕይወታቸውን የገበሩ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መኮንኖችን አጽም የማሳረፍ ሥነ ሥርዓት በሰቆጣ ደብረ ገነት መድኃኒዓለም ደብር በክብር የማሳረፍ ተግባር ተከናውኗል። በመርሐ ግብሩ ላይ አስተያየታቸውን የሰጡት የሰቆጣ...

ፋይዳ መታወቂያ የሴቶችን ፖለቲካዊ፣ ምጣኔ ሃብታዊ እና ማኅበራዊ ተጠቃሚነት ያሳድጋል።

ባሕር ዳር፡ ጥር 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ የክልሉ ሴቶች እና ፋይዳ መታወቂያ ማውጣት የሚችሉ ሕጻናት እንዲያወጡ ለማድረግ የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ድኤታ ሒክማ...