የሰላም ጠንቅ እና የልማት ጎታች የኾኑ ኀይሎችን መታገል ይገባል።

  ባሕር ዳር፡ የካቲት 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር "ለሰላም ዘብ እንቆማለን፤ የልማት አርበኛ እንኾናለን" በሚል መሪ መልዕክት ከንግዱ ማኅበረሰብ እና ከባለሃብቶች ጋር ውይይት እያካሄደ ነው። የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ አስሜ ብርሌ ዓለም...

” የሃይማኖት ተቋማት ለሰላም፣ ለሕዝብ አንድነት እና ለሀገር ግንባታ ሚናቸው የላቀ ነው” ርእሰ መሥተዳድር...

  ባሕር ዳር፡ የካቲት 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "በመደመር መንግሥት የሃይማኖት መሪዎች ሚና" በሚል መሪ መልዕክት ከወንጌላውያን አማኞች፣ ከ7ኛ ቀን አድቬንቲስት እና ከኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን የሃይማኖት መሪዎች ጋር በባሕር ዳር ከተማ ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ርእሰ መሥተዳድር...

በቃብትያ ሁመራ ወረዳ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

  ባሕር ዳር፡ የካቲት 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎‎በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በቃብትያ ሁመራ ወረዳ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፉ "የመምረጥ እና የመመረጥ መብት ሕገ መንግሥታዊ መብታችን ነው" በሚል መሪ መልዕክት እየተካሄደ የሚገኘው። የኢትዮጵያ ብሔራዊ...

የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ከዓድዋ ድል ማግስት።

  ባሕር ዳር፡ የካቲት 27/2018 (አሚኮ) ለአንድ ሀገር የውጭ ግንኙነት እና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች የሀገራት የቀደመ ታሪክ ወሳኝነት አለው። በተለይም የዓድዋ ድልን የመሰሳሉ የታሪክ ክስተቶች ለዲፕሎማሲ ከፍ ያለ ተጽዕኖ አላቸው። የዓድዋ ድል ለኢትዮጵያ በጦርነት የማሸነፍ ወታደራዊ ድል...

የሕዝቡ የመምረጥ መብት በእጁ ነው።

ባሕር ዳር: የካቲት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ቀን ተቆርጦለት እና መርሐ ግብር ወጥቶለት ምርጫ ቦርድን ጨምሮ ባለድርሻ አካላት በሥራ ላይ ናቸው፡፡ ፖለቲካ ፓርቲዎች ስትራቴጂ እና ፕሮግራማቸውን እያስተዋወቁ ነው፡፡ ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር ባላቸው ልዩነት...