በዓሉን የተቸገሩ ወገኖችን በመርዳት ማክበር ይገባል።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ለ1ሺህ 447ኛው ዓመተ ሂጅራ የዒድ አልፈጥር በዓልን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።
መግለጫውን የሰጡት የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ ኡስታዝ...
“የመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ሪፎርም ከፍተኛ የኾነ የፖለቲካ ቁርጠኝነት እና አቅም የሚጠይቅ ነው” ርእሰ...
ባሕርዳር፡ መጋቢት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ሪፎርም ፍኖተ ካርታ ትውውቅ እየተደረገ ነው።
በመድረኩ የተገኙት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የሕዝቡ የአገልግሎት ፍላጎት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ በመምጣቱ ይህን ፍላጎት...
መሠረተ ልማቶች እንዲገነቡ ሰላምን ማጽናት ተገቢ ነው።
ባሕርዳር፡መጋቢት 09/2018ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ወሎ ዞን ከላስታ ወረዳ እና ከላሊበላ ከተማ አሥተዳደር ልዩ ልዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር "ለሰላም ዘብ እንቆማለን የልማት አርበኛ እንኾናለን" በሚል መሪ መልዕክት ተወያይተዋል።
የውይይቱ ተሳታፊዎች የሰላም...
የኢድ አልፈጥር በዓል በስኬት እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት ማድረጉን የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢድ አልፈጥር በዓል በመላው የክልሉ አካባቢዎች ሃይማኖታዊ ይዘቱን ጠብቆ በፍቅር እና በሰላም እንዲከበር አስፈላጊውን ዝግጅት ማጠናቀቁን የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል።
የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ...
ጨረቃ ዛሬ ከታየች የኢድ አልፈጥር በዓል ነገ ካልታየች ደግሞ ከነገ ወዲያ ይኾናል።
አዲስ አበባ: መጋቢት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢድ አል ፈጥር በዓል ጨረቃ መጋቢት 9/2018 ዓ.ም ከታየች ነገ ሐሙስ መጋቢት 10/2018ዓ.ም፤ ካልታየች ደግሞ መጋቢት 11/2018 ዓ.ም እንደሚውል የፌዴራል የጠቅላይ ሸሪአ ፍርድ ቤት ገልጿል።
መተዛዘን እና በችግሮች ሁሉ...








