የገበያ ማዕከሉ የኑሮ ወድነትን የሚያቃልል እና የገበያ ትስስርን የሚፈጥር ነው።

ሁመራ፡ መጋቢት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰቲት ሁመራ ከተማ አሥተዳደር ዘመናዊ የገበያ ማዕከል ግንባታ ተጀምሯል። ለግንባታው 177 ሚሊዮን ብር በጀት እንደተያዘለት ተገልጿል። የግንባታው በጀት በአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ እና በሰቲት ሁመራ ከተማ አሥተዳደር...

“የቴሌሳይን መጀመር ለዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ ትልቅ ምዕራፍ ነው” ፍሬሕይወት ታምሩ

  አዲስ አበባ: መጋቢት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ከፍትሕ ሚኒስቴር እና ከፌዴራል ሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ አገልግሎት ጋር በመተባበር ደኅንነቱ የተጠበቀ አገልግሎቶችን ለመስጠት የሚያስችል ብሔራዊ የዲጂታል ቴሌሳይን የተሰኘ ሶሉሽን አስጀምሯል። አገልግሎቱ በሀገር...

“የትጥቅ ትግል የአማራን ሕዝብ በኢኮኖሚ አድቅቆታል” ፍቅሩ ሙሉዬ

  ባሕር ዳር: መጋቢት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ላስታ እና አካባቢው በትጥቅ ትግል የነበረው ፍቅሩ ሙሉዬ የሰላም አማራጭን ተቀብሏል። የፍቅሩ ሙሉዬ እና የጓደኞቹ የሰላም አማራጭን መቀበል ለአካባቢው ሰላም መረጋገጥ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው ይታመናል። በአቀባበል ሥነ...

“ሀረር የሰላም ተምሳሌት ከተማ ናት ” ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ

  ባሕር ዳር: መጋቢት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም ሚኒስቴር "የሰላም ቱሪዝም ለሀገር ግንባታ" በሚል መሪ መልዕክት ለማኅበራዊ ሚዲያ አንቂዎች በሀረር ከተማ የምክክር እና ጉብኝት መርሐ ግብር እያካሄደ ነው። መርሐ ግብሩ በአካባቢው ያሉ የቱሪስት መስህቦች እና ታሪካዊ...

በነዳጅ አቅርቦት ላይ ያጋጠመውን ችግር ለመቋቋም የሚያስችሉ ውሳኔዎችን ይፋ ኾኑ።

  ባሕር ዳር: መጋቢት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት በመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነት እና ዓለም አቀፍ ቀውስ ምክንያት በነዳጅ አቅርቦት ላይ ያጋጠመውን ችግር ለመቋቋም የሚያስችሉ ውሳኔዎችን ማሳለፉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ(ዶ.ር) ገልጸዋል። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር...