በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መጋቢት 24/ 2010 ዓ.ም የመጣውን ሀገራዊ ለውጥ የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በተለያዩ ከተሞች ባለፉት ስምንት ዓመታት በለውጡ መንግሥት የተመዘገቡ ስኬቶችን የሚደግፍ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የትግራይ ክልልን ዓመታዊ አፈጻጸም ገመገሙ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 29/2018 (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የትግራይ ክልልን ዓመታዊ አፈጻጸም ገምገመዋል። ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ዛሬ ጠዋት በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አሥተዳደር ፕሬዝዳንት ሌትናል ጄኔራል...

“ኢትዮጵያ ለመመለስ እየሠራች ያለችው ሕልውናዋን ነው” የፖለቲካ ተንታኝ

ባሕር ዳር: መጋቢት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ያዕቆብ ኀይለማርያም (ዶ.ር) አሰብ የማን ናት? በሚለው መጽሐፋቸው የባሕር በር ያላቸው ሀገራት ኢኮኖሚያቸውን በእጥፍ ለማሳደግ 24 ዓመታትን እንደሚወስድባቸው ጥናቶችን መሠረት አድርገው ጽፈዋል። በአንጻሩ መውጫ እና መግቢያ የሌላቸው ሀገራት ደግሞ...

“የተጠናከር የሕግ የማስከበር ሥራ እየተሠራ ነው” ኮሚሽነር ጄኔራል ዘላለም መንግሥቴ (ዶ.ር)

  ባሕር ዳር: መጋቢት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በክልሉ ወቅታዊ የሰላም ሁኔታ እና በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ዙሪያ ለፖሊስ አባላት ሥልጠና እየሰጠ ነው። የሥልጠናው ተሳታፊ የፖሊስ አባላት የምርጫ ቁሳቁስን፤ የምርጫ ጣቢያን እና...

ለአፍሪካውያን በራሳቸው አቅም የአደጋ ስጋት ሥራዎችን መደገፍ የሕልውና ጉዳይ ነው።

አዲስ አበባ: መጋቢት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) መጋቢት 30/2018 ዓ.ም እና ሚያዚያ 1/2018 ዓ.ም ኢትዮጵያ ለምታዘጋጀው 16ኛው የአፍሪካ አደጋ ስጋት አቅም ጉባኤን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጥቷል። የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም (ዶ.ር)...