መስቀሉ የሚያስተምረን የጥል ግድግዳን አፍርሰን ለእርቅ መቆምን ነው።

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የስቅለት በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የአማራ ክልል ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ተወካይ የቦርድ ሠብሣቢ እና የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ዋና ጸሐፊ...

የሰላም አማራጭን ባልተቀበሉ የጽንፈኛ ቡድን አባላት ላይ እርምጃ ተወሰደ።

  ባሕርዳር፡ ሚያዝያ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የምሥራቅ ዕዝ የሰላም አማራጭን ወደ ጎን በመተው በምዕራብ ጎጃም ዞን እና በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሲንቀሳቀሱ በነበሩ የጽንፈኛው ቡድን አባላት ላይ ርምጃ መውሰዱን አስታውቋል። የምሥራቅ ዕዝ አንድ ኮር...

የቡሩንዲ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ኢቫሪስት ንዴሺሚዬ አዲስ አበባ ገቡ።

የቡሩንዲ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ኢቫሪስት ንዴሺሚዬ አዲስ አበባ ገብተዋል። የቡሩንዲ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ኢቫሪስት ንዴሺሚዬ አዲስ አበባ ሲገቡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አቀባበል አድርገውላቸዋለ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የቡሩንዲ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት...

“መሶብ፣ ፋይዳ እና ኮደርስ የኢትዮጵያን የዲጂታል ጉዞ የሚያሳልጡ ናቸው” አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የክልሉን መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት፤ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ እና የኢትዮ ኮደርስ አፈጻጸምን እየገመገሙ ነው። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አሥተባባሪ አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር)...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ።

ባሕርዳር፡ ሚያዝያ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋርተዋል። ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መጪውን የፋሲካ በዓል ምክንያት በማድረግም፣ ዛሬ ጠዋት...