ሀገርዎትን ይዎቁ

ሰባት ዓመታት። ሦስት የጠቅላይ ሚኒስትር የሥራ ፈለጎች- ገበታ ለሸገር፣ ገበታ ለሀገር እና ገበታ ለትውልድ። እጅግ ብዙ ሥራ የጀመሩ እና በመጠናቀቅ ላይ ያሉ የአዳዲስ መዳረሻዎች ልማት። ሁሉም የኢትዮጵያን እጅግ ልዩ የተፈጥሮ እና የባሕል ሃብት የሚያሳዩ ሥፍራዎች። ይኽቺ...

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት፦

ከጥር እስከ ጥር ታሪክ፣ ባህል ትውፊትና እምነት ከሚነገርባት እና ከሚዘመርባት ሙዝየሟ ከተማ ጎንደር ገብተናል፡፡ ከኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ ጋር በመኾን ጎንደር አፄ ቴዎድሮስ አውሮፕላን ማረፊያ ስንደርስ የሞቀ አቀባበል ላደረጉልን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር፣ የጎንደር ተቀዳሚ...

የተወዳጁ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ሥርዓተ ቀብር ተፈፀመ።

ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የተወዳጁ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ሥርዓተ ቀብር በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈፅሟል። ከሥርዓተ ቀብሩ አስቀድሞ በተካሄደው የአስከሬን ሽኝት ሥነ-ሥርዓተ ላይ የአርቲስቱ ወዳጆች፣ የሥራ ባልደረቦች፣ የሙያ አጋሮች እና አድናቂዎች የአበባ ጉንጉን ማስቀመጣቸውን...

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት፦

የመደመር ሃሳብ መንግሥትን፣ የግል ዘርፉን፣ ተፈጥሮን እና የትናንትን ወረት ለነጋችን ብሩኅነት በአንድ ያሰባስባል። ዛሬ ጠዋት በመረቅነው የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት ይኽን በግልጽ ተመልክተናል። ሥራው ከአካባቢው በተገኙ የግንባታ ቁሳቁሶች እና በአካባቢ አቅም የተገነባ በመሆኑ ዘላቂነትን እና ባለቤትነትን...

የተወዳጁ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ የአስከሬን ሽኝት ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከትናንት በስቲያ ድንገተኛ ህልፈቱ የተሰማው ተወዳጁ የኪነ-ጥበብ ባለሙያ ነጻነት ወርቅነህ የአስከሬን ሽኝት ሥነ-ሥርዓት በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እየተካሄደ መኾኑን ከኢቢሲ ዶት ስትሪም ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። በፊልም እና ቴአትር ተዋናይነት፣ በቴሌቪዥን...