ዓለም ሊያየው የሚጓጓለት የጎንደር ጥምቀት በቅዱስ ፋሲለደስ ጥምቀተ ባሕር በተለያዩ ሥርዓቶች እየተከናወነ ነው። 

ባሕር ዳር፡ ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ሀገር ጎብኝዎች በታሪካዊው የቅዱስ ፋሲለደስ ጥምቀተ ባሕር የሚከወነውን አስደናቂ የጥምቀት በዓል ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓትን ለመመልከት ተገኝተዋል።   በዚህ ሰዓትም የቅዳሴ ሥርዓቱ እየተከናወነ ነው። በመቀጠልም ጥምቀተ ባሕሩ ከተባረከ በኃላ ሥርዓቱ...

“እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሳችሁ” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለከተራ እና የጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ በመልካም ምኞት መልዕክታቸው የጥምቀት በዓል ለዓለም ያበረከትነው የሀገር እና የሕዝብ ሐብት እና ቅርስ...

በባሕር ዳር ከተማ የሚገኙ ታቦታት ከየአድባራታቸው ወጥተው ወደ ባሕረ ጥምቀቱ በመሔድ ላይ ናቸው።

ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ካህናት፣ ዲያቆናት፣ የሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎች እና ምዕመናን በዝማሬ እና በሽብሸባ ታቦታትን አጅበው ወደ ታቦታቱ ማደሪያቸው በማቅናት ላይ ናቸው። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን

“እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል አደረሳችሁ፤ አደረሰን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለከተራ እና ጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። በክርስቲያኖች ዘንድ ጥምቀት አንድም የመገለጥ፣ ሁለትም የእርቅና ዳግም የመወለድ ምልክት ነው፡፡ በቀደመው ዘመን አዳምና ሔዋን በፈጸሙት ሐጥያት የሰው ልጅ ከአምላኩ ተቀያይሞ የፍዳ...

‎የከተራ በዓል በባሕርዳር ዓባይ ማዶ እየተከበረ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ በተለምዶ ዓባይ ማዶ በሚባለው አካባቢ የሚገኙ ታቦታት በዓባይ ዳር ወደ ሚገኘው ጥምቀተ ባሕር እየወረዱ ነው። ‎ ‎በጥምቀተ ባህሩ አስራ ሰባት ታቦታት ይወርዳሉ። ‎የየአብያተ ክርስቲያናቱ የሰንበት ተማሪዎች ያሬዳዊ...