በአማራ ክልል የጅፕሰም ምርት ተጨማሪ የኢኮኖሚ አቅም ኾኗል።

  ባሕርዳር፡ የካቲት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ማዕድን የሚባሉት በተፈጥሮ ሂደት በመሬት ላይ ወይም በውስጥ የተፈጠሩ፤ በውኃ ሥር የተፈጠሩ፤ ዋጋ ያላቸው ጠንካራ፣ ፈሳሽ ወይም ጋዝ ነክ ንጥረ ነገሮች ናቸው። እነዚህ ንጥረ ነገሮች ለኢንዱስትሪ ግብዓትነት፣ ለኮንስትራክሽን፣ ለጌጣጌጥ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የጎኖፋ የተቀናጀ የምግብ ኢንዱስትሪ ግንባታን አስጀመሩ።

  ባሕር ዳር: የካቲት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የጎኖፋ የተቀናጀ የምግብ ኢንዱስትሪ ግንባታን አስምረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ‎ዛሬ ያስጀመርነው የቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ የተቀናጀ የምግብ ኢንዱስትሪ ግንባታ የበቆሎ፣ ማሽላ...

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልእክት፦

  ዛሬ ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጋር የነቀምቴ የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎብኝተናል። ይህ የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ በኦሮሚያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን፣ በ250 ሄክታር መሬት ላይ እየተገነባ የሚገኝ ነው። ፓርኩ በአካባቢው ለሚገኙ፣ በተለይም በአራቱ...

“አርሶ አደሮቻችን እያመረቱ ብቻ አይደለም፤ ከመዋጮዎቻቸውም እሴት እያፈሩ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት አርሶ አደሮቻችን እያመረቱ ብቻ አይደለም፤ ከመዋጮዎቻቸውም እሴት እያፈሩ ይገኛሉ ብለዋል። በ1996 ዓ.ም የተመሠረተው የጊቤ ዲዴሳ የገበሬዎች የኅብረት ሥራ ማኅበር 207 የመጀመሪያ ደረጃ ማኅበራትን ያቀፈ ነው። 167...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የቄጦ የመስኖ መሠረተ ልማት ፕሮጀክትን ጎበኙ።

ባሕር ዳር: የካቲት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የቄጦ የመስኖ መሠረተ ልማት ፕሮጀክትን ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባቸው ባሰፈሩት መልዕክት ለሰዲ ጫንቃ እና ሃዋ ገላን ወረዳዎች ትርጉም ያለው ለውጥ እያመጣ...