የአሜሪካ እና ኢራን ጦርነት በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ሊፈታ እንደሚገባ ተመድ አሳሰበ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አሜሪካ በደቡባዊ ኢራን ላይ ያነጣጠረ የተጠናከረ የጥቃት ማዕበል ለሁለተኛ ተከታታይ ጊዜ አጠናክራ መቀጠሏን ዘ ጋርዲያን አስነብቧል።
ጥቃቱ የተሰነዘረው በሆርሙዝ የውኃ መስመር ላይ የአሜሪካ ሄሊኮፕተር መውደቋን ተከትሎ ነው። ይህም ሁለቱ...
“የክልል ተቋማትም ወደ ዲጂታል አሠራር መግባት አለባቸው” በለጠ ሞላ (ዶ.ር)
አዲስ አበባ: ሰኔ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ.ር) በዲጂታላይዜሽን የትግበራ ሂደቶች ላይ በርካታ አበረታች ውጤቶች መመዝገባቸውን ገልጸው ሀገሪቱ በ2030 የምታልመውን የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ለማሳካት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከተለያዩ ተቋማት...
“አሚኮ የጸጥታ ችግር ሳይበግረው ሕዝብ እና መንግሥትን በድልድይነት እያገናኘ ያለ የአማራ ክልል ምልክት ነው”...
ደብረ ብርሃን: ሰኔ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ምክር ቤት የሰው ሀብት እና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሠብሳቢ አበራ ፋንታሁን የአማራ ኤፍ ኤም ደብረ ብርሃን 91.4 ሬዲዮ ጣቢያን ጎብኝተዋል።
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በሁሉም አካባቢዎች እና...
“የዚህ ዓመት የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ዲጅታላይዝ በኾነ አሠራር ይከናወናል” ግብርና ቢሮ
ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ወጣቶች አረንጓዴ ፎረም ከአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ጋር በመተባበር በ2018 ዓ.ም የክረምት ወራት የአረንጓዴ ልማት ተግባራት ላይ ምክክር እያደረገ ነው፡፡
የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ቢሮ ኀላፊ...
“ጥናት እና ምርምር የዳኝነት እና የፍትሕ ሥርዓት ማሻሻያ ሳይንሳዊ መሠረት ተደርጎ መታየት አለበት” አቶ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የፍትሕ እና የሕግ ኢንስቲትዩት ዓመታዊ የጥናት እና ምርምር ጉባዔን እያካሄደ ነው።
የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ደሴ ጥላሁን (ዶ.ር) ጉባዔው የክልሉ የፍትሕ እና ሕግ ኢንስቲትዩት በክልሉ ምክር ቤት ሙያዊ...








