“በየሄዳችሁበት የሰላም አምባሳደር ኹኑ” የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ

  ደሴ: መጋቢት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ መካነሰላም ግቢ ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው። "ከዩኒቨርሲቲው እውቀትና ክህሎትን አግኝታችሁ ዛሬ ለመመረቅ የበቃችሁ ተማሪዎች እንኳን ደስ ያላችሁ" ያሉት የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ መካነሰላም ግቢ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር አብዱሮህማን አወል ሳይማር...

“ጎንደርን በመወከል መወዳደር የሚያኮራ ነው” አቶ አገኘሁ ተሻገር

  ጎንደር: መጋቢት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ ጎንደር ከተማን ወክለው ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚወዳደሩ እጩዎችን የማስተዋወቅ መርሐ ግብር አካሂዷል። ፓርቲው የሕዝብ ተወካዮች እና የክልል ምክር ቤት አባላት እጩዎቹን ነው በጎንደር ከተማ ያስተዋወቀው። አቶ አገኘሁ ተሻገር እና...

“ግብርናችን ከዘልማዳዊ አሠራር ካልወጣ የምግብ ዋስትናችንን ማረጋገጥ ይቸግረናል” ግብርና ሚኒስቴር

  አዲስ አበባ: መጋቢት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ሚኒስቴር በተለያዩ የልማት አጋሮች ድጋፍ 2 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር ወጪ የተደረገባቸውን የግብርና ሜካናይዜሽን መሳያዎችን ለክልሎች አሰራጭቷል። በርክክብ መርሐግብሩ ላይ መልእክት ያስተላለፉት የግብርና ሚኒስትሩ አዲሱ አረጋ ግብርናችን ከዘልማዳዊ...

“ባሕርዳር የተፈጥሮ ገጸ በረከት፣ የውበት ተምሳሌት” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

  ባሕር ዳር: መጋቢት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የተፈጥሮ ገጸ በረከት፣ የሰላምና የውበት ተምሳሌት በሆነችው፣ ታሪክን ከለመለመ ተፈጥሮ ጋር አዛምዶ በያዘው ጣና ሐይቅና በግርማዊው ዓባይ ወንዝ በታጀበችው ውቧ ባሕር ዳር ከተማ ገብተናል። በባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ...

ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን አስመረቀ።

  ወልድያ፡ መጋቢት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ለ13ኛ ዙር ተማሪዎችን አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው በመደበኛ፣ በማታው እና በክረምት መርሐግብር በአንደኛ እና ሁለተኛ ዲግሪ ያሠለጠናቸውን 2ሺህ 388 ተማሪዎችን ነው ያስመረቀው። የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ኘሬዝዳንት አበበ ግርማ (ዶ.ር) ዩኒቨርሲቲው ባለፉት 12...