🇪🇹የኢትዮጵያን ትንሣኤ ሊያበስር ጫፍ የደረሰው የሀገራዊ ምክክር !
ባሕር ዳር ፡ ሰኔ 14/2018 ዓ.ም(አሚኮ) ሀገራዊ ምክክር የዜጎችን እኩል ተሳትፎ በማረጋገጥ በብሔራዊ ጉዳዮች ላይ የጋራ መግባባት ለመፍጠር ያስችላል። ለዘመናት የዘለቁ የፖለቲካ እና የታሪክ ቅራኔዎች በውይይት እንዲፈቱ ዕድል ይፈጥራል።
🕊️የምክክር ባሕልን በማዳበር፣ ጥላቻን በይቅርታ፤ መከፋፈልን...
“ኢቦላ በአውሮፓ ወይም በአሜሪካ ቢኾን ኖሮ እስካሁን ክትባት እና መድኃኒት ይሠራለት ነበር” ዶክተር ዣን...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከል አህጉሪቱ ለኢቦላ ምላሽ የራሷን በጀት መመደብ ይኖርባታል ብሏል።
አሁን ላይ የተከሰተው ወረርሽኝ የ200 በላይ ሰዎችን ሕይወት ቀጥፏል፤ 900 የሚጠጉ ሰዎችም በቫይረሱ ተይዘዋል ነው...
ሕገ ወጥ የአፈር ማዳበሪያ ዝውውርን ለመከላከል በቅንጅት እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ የግብዓት አቅርቦትን በወቅቱ እና በፍትሐዊነት ለአርሶ አደሮች ማድረስ ወሳኝ ነው። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮም የማዳበሪያ አቅርቦት በወቅቱ እና በፍትሐዊነት ለማሰራጨት ጥረት ሲያደርግ መቆየቱን አስታውቋል።
ይሁን እንጂ...
“የአዲስ አበባ ከተማ የአካባቢ ጥበቃ ሥራ ለሌሎች ዓለማቀፍ ከተሞችም አስተማሪ ነው” አቶ አገኘሁ ተሻገር
አዲስ አበባ፡ ሰኔ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 8ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ተጀምሯል።
በከተማዋ በዘንድሮ ዓመት 6 ሚሊዮን ችግኝ እንደሚተከል የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናግረዋል።
ባለፉት...








