ሩሲያ ለሰላም ንግግር ዝግጁነቷን አስታወቀች።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ቭላድሚር ፑቲን ከዩክሬን ጋር የገቡበትን ጦርነት ለመቋጨት እና ዝግጁነታቸውን አረጋግጠዋል። ዘኢንዲፔንዳት እንዳስነበበው ከኾነ ይህ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ውሳኔ የተሰማው ዩክሬን በሩሲያ የነዳጅ ማጣሪያዎች ላይ ባደረሰችው ጥቃት የነዳጅ እጥረት ከተከሰተ ከቀናት...

ኢቫሪስት ንዲያሺሚዬ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ላኩ።

  ባሕር ዳር፡ ሰኔ 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት እና የአፍሪካ ኅብረት የወቅቱ ሊቀመንበር ኢቫሪስት ንዲያሺሚዬ በኢትዮጵያ በተካሄደው ጠቅላላ ምርጫ ብልጽግና ፓርቲ ያገኘውን ድል አስመልክተው ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የእንኳን ደስ አለዎት መግለጫ አስተላልፈዋል። ፕሬዚዳንት ኢቫሪስት...

የሰቆጣ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤትን ለመጭው የ2019 የትምህርት ዘመን ለማድረስ በትኩረት እየተሠራ ነው።

  ሰቆጣ: ሰኔ 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰቆጣ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ለአዲሱ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለማድረስ በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ አስታውቋል። የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በክልሉ ከሚያስገነባቸው ሦስት አዳሪ ትምህርት...

አሚኮ እና የማሽነሪ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ በጋራ ለመሥራት ስምምነት ተፈራረሙ።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና የማሽነሪ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል። በፊርማ መርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ጋዜጠኛ ሙሉቀን ሰጥዬ አሚኮ በብዙ...

“ሕወሓት የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት በአደባባይ ጥሷል” የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራ ምሁራን ማኅበር

  ሁመራ: ሰኔ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሕወሓት የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት በመጣስ ሀገሪቱን ወደ ጦርነት ለመምራት እየሠራ መኾኑን የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራ ምሁራን ማኅበር አስታውቋል፡፡ ጦርነትን ወደ ዘላቂ ሰላም ለመመለስ በሚደረጉ የሰላም ስምምነት ድንጋጌዎች ላይ ታጣቂዎችን ትጥቅ...