ሀገራዊ ለውጡ በዘርፈ ብዙ ድሎች የታጀበ ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መጋቢት 24/ 2010 ዓ.ም የመጣውን ሀገራዊ ለውጥ የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል።
ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰፍለፉ በክልሉ የተለያዩ ከተሞች ነው የተካሄደው።
በቦንጋ ከተማ በተካሄደው ሕዝባዊ የድጋፍ...
” ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ እየተሠራ ነው” ኮሚሽነር ጄኔራል ዘላለም መንግሥቴ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: መጋቢት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ጄኔራል ዘላለም መንግሥቴ (ዶ.ር) ሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል።
በመግለጫቸውም ጠቅላላ ምርጫው ሰላማዊ እንዲኾን በርእሰ መሥተዳድሩ የሚመራ ግብረ ኀይል በማቋቋም...
በአፋር ክልል አይሳኢታ ከተማ የለውጡን ጉዞ የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ)በአፋር ክልል በአይሳኢታ ከተማ መጋቢት 24/ 2010 ዓ.ም የመጣውን ሀገራዊ ለውጥ ተከትሎ የተመዘገቡ ስኬቶችን ለማስቀጠል እና የለውጥ ጉዞውን በጽኑ መሠረት ላይ ለማቆም ያለመ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል።
ሰልፉ ባለፉት ዓመታት...
ጠንካራ ማኅበራዊ እሴቶች ለኢትዮጵያ አንድነት ዋልታ እና ማገር ናቸው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አብሮነት በኢትዮጵያ የታሪክ ሂደት ውስጥ ማኅበራዊ፣ ባሕላዊ እና ፖለቲካዊ እሴቶች ላይ የተገነባ የጸና መሠረት አለው። ይህ አብሮነት በደም፣ በኢኮኖሚ፣ በሃይማኖት፣ በሥነ ልቦና እና በባሕል ትስስሮች የተጋመደም ነው።
የተለያዩ ሃይማኖቶች...
“ኢትዮጵያን የሚመጥን ከተማ ለመገንባት እየሠራን ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 26/2018 ዓ.ም(አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ በአጼ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ ከፓፒረስ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ እስከ ዲያስፖራ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚዘልቅ የ3 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር የአስፓልት መንገድ እና የኮሪደር ልማት ሥራ...








