ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) በተገኙበት ሀገራዊ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት "የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ" በሚል መሪ መልዕክት ሀገራዊ የምክክር መድረክ መካሄድ ጀምሯል።
ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው ኢትዮጵያ ካስመዘገበቻቸው የለውጥ ድሎች...
“ኢትዮጵያ በእናንተ ትኮራለች” ጄኔራል አበባው ታደሰ
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ በሰሜን ምዕራብ እዝ የግዳጅ ቀጣና ተገኝተው የሠራዊቱን የዝግጁነት ደረጃ ተመልክተዋል።
በግዳጅ ቀጣናው መልዕክት ያስተላለፉት የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም...
የሀገር ውስጥ ምርት መበራከት አቅርቦት እና ፍላጎት እንዲመጣጠን ያደርጋል።
አዲስ አበባ፡ ሚያዚያ 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከተለያዩ የሃይማኖት ተቋማት የተውጣጡ የሃይማኖት አባቶች እና የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖን ጎብኝተዋል።
በተለያዩ ዘርፎች አምራች ኢንዱስትሪዎች ይዘዋቸው የቀረቡትን ምርቶች የጎበኙት የሃይማኖት አባቶቹ በኤክስፖው የተመለከቱት ነገር እንደሀገር ኩራት...
“የፋይዳ መታወቂያ ፕሮጀክት ስኬትማ እንዲኾን የመሪዎችን ቁርጠኝነት እና ድጋፍ ይጠይቃል” አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)
ደሴ፡ ሚያዚያ 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፋይዳ መታወቂያ ፕሮጀክት ተግባር በስኬት እንዲጠናቀቅ የመሪዎች ቁርጠኝነት እና ድጋፍ ወሳኝ መኾኑን የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) ገልጸዋል።
የፋይዳ መታወቂያ ሕገ ወጥነትን እና ወንጀሎችን ለመከላከል ያለው ጠቀሜታ...
የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ የቀዳማይ ልጅነት ልማት ጉባኤ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው።
አዲስ አበባ፡ ሚያዚያ 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እስከ 6 ዓመት ዕድሜ ክልል የሚገኙ ሕፃናት አዕምሯዊ፣ አካላዊ እና ሥነ-ልቦናዊ ጤንነትን ለመገንባት የሚያስችል የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ የቀዳማይ ልጅነት ልማት ጉባኤ ከግንቦት 3/2018 ዓ.ም እስከ ግንቦት 5/2018 ዓ.ም...








