“የሀገራችንን ኢኮኖሚ በፅኑ መሠረት ላይ እየገነባን እንገኛለን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

  ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጳጉሜን 01 የሚከበረውን የእመርታ ቀን አስመልክተው መልእክት አስተላልፈዋል። ያስተላለፉት መልእክት ሙሉ ይዘት እንደሚከተለው ቀርቧል፦ አባቶቻችን የኢትዮጵያን ዳር ድንበር በደምና በአጥንታቸው አስከብረው ታላቅ ሀገር አውርሰውናል፤ ዛሬ ደግሞ እውነተኛ ሉዓላዊነትን እያረጋገጥን ያለነው ከልመናና ከጥገኝነት በተላቀቀው...

“የኅብረተሰብን ጤና መጠበቅ ለዘላቂ ሀገራዊ ብልጽግና መሠረት ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ

  ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትን የሥራ እንቅስቃሴ ተመልክተዋል። የኅብረተሰብ ጤና ድምር ውጤቱ በተሰማራበት ዘርፍ ሁሉ ውጤታማ ተግባር የሚከውን እና ለሀገሩ ሁለንተናዊ ብልፅግና የሚተጋ አምራች ኅብረተሰብ መገንባት ነው ብለዋል። ኢትዮጵያን ላለፉት 100 ዓመታት ያገለገለውን፣ ታሪካዊ...

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የተለየ የቤት መግዣ ብድር መልሶ ማጠናከሪያ ኩባንያ ለማቋቋም የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በሀገራችን የመጀመሪያውን የተለየ የቤት መግዣ ብድር መልሶ ማጠናከሪያ ኩባንያ ለማቋቋም የሚያስችለውን ታሪካዊ የትብብር ማዕቀፍ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) መካከል...

“የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ሀገራዊ እና ማኅበራዊ ኀላፊነቱን እየተወጣ ነው” ሊቀ ትጉኃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ 15ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል እና 18ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሂዷል። ጉባኤው ሀገራዊ እና ማኅበራዊ ኀላፊነቱን ሲወጣ መቆየቱን የተናገሩት የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ዋና ጸሐፊ ሊቀ ትጉኃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ ናቸው። ጉባኤው በሀገሪቱ...

የሃይማኖት ተቋማት ለሰላም እና አብሮነት

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ 15ኛ ዓመት የምስረታ በዓል እና 18ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን አካሂዷል። በጉባዔው ላይ የተገኙት የሰላም ሚኒስትሩ መሐመድ እድሪስ ጉባዔው በዓመታት ጉዞው ውስጥ የሃይማኖት ተቋማትን በማስተባበር የሀገሪቱን አንድነት እና አጋርነት በመደገፍ ውጤታማ የኾኑ...