የጎንደር የሥልጣኔ፣ የአንድነት እና የክብር ተምሳሌት በተግባር እየተገለጠ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በጎንደር በአፄ ፋሲለደስ ጥምቀተ ባህር እየተከበረ ነው። በበዓሉ ላይ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የውጭ ሀገር ዜጎች፣ የእምዕነቱ ተከታዮች ታድመዋል።   በበዓሉ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል...

የጥምቀት በዓል በባሕር ዳር እየተከበረ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በባሕር ዳር እየተከበረ ነው። በአሁኑ ሰዓት በዓባይ ማዶ ጥምቀተ ባሕር ሥርዓተ ጥምቀቱ በልዩ ልዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች እየተከናወነ ነው።   በሥነ ሥርዓቱ ላይ የባሕር ዳር እና የሰሜን ጎጃም አኅጉረ...

የጥምቀት በዓል አከባበር እንዳስደነቃቸው የውጪ ጎብኚዎች ተናገሩ።

ባሕር ዳር: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከቤልጅየም እና ከፈረንሳይ የመጡት ወይዘሮ አና እና አቶ ሮበርት በባሕር ዳር የጥምቀትን በዓል አከባበር ሲጎበኙ አግንተናቸዋል።   እንግዶቹ በኢትዮጵያ በቆዩባቸው ቀናት አስደናቂ የተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ መስህቦች መመልከታቸውን ገልጸው እንዳስደነቃቸው...

ዓለም ሊያየው የሚጓጓለት የጎንደር ጥምቀት በቅዱስ ፋሲለደስ ጥምቀተ ባሕር በተለያዩ ሥርዓቶች እየተከናወነ ነው። 

ባሕር ዳር፡ ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ሀገር ጎብኝዎች በታሪካዊው የቅዱስ ፋሲለደስ ጥምቀተ ባሕር የሚከወነውን አስደናቂ የጥምቀት በዓል ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓትን ለመመልከት ተገኝተዋል።   በዚህ ሰዓትም የቅዳሴ ሥርዓቱ እየተከናወነ ነው። በመቀጠልም ጥምቀተ ባሕሩ ከተባረከ በኃላ ሥርዓቱ...

‎ጥምቀት ምንድን ነው? ለምንስ በውኃ ኾነ?

ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‌ጥምቀት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ተከታዮች ዘንድ በድምቀት የሚከበር በዓል ነው፡፡ በዓሉ በድምቀት ከመከበር ባለፈ ታላቅ ሃይማኖታዊ ምስጢርም ያለው ነው፡፡ ‎ ‎የቃሉ ትርጉም ጥምቀት ማለት “አጥመቀ” ከሚለው የግዕዝ ቃል...