“አየር ኃይላችን አየራችን ብቻ ሳይኾን ፍላጎታችንንም የሚጠብቅ ይኾናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕርዳር፡ ጥር 16/2018ዓ.ም (አሚኮ) አየር ኃይል 90ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት እያከበረ ነው።
አየር ኃይሉ ባለፉት ዓመታት ከፍ እና ዝቅ ብሎ በማገልገል ኢትዮጵያን መጠበቁን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አንስተዋል።
አየር...
በሕግ የበላይነት ላይ ትኩረቱን ያደረገ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር፡ ጥር 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሕግ የበላይነት እና አማራጭ የሙግት መፍቻ ዘዴዎች ለዘላቂ ልማት እና ሰላም ያላቸውን ሚና የሚዳስስ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።
ኮንፈረንሱን የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ...
የአማራን ሕዝብ በማንኛውም መስክ ለመካስ እና ለማገልገል ቁርጠኞች መኾናቸውን የቀድሞ ታጣቂዎች ገለጹ።
ደብረ ብርሃን፡ ጥር 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ ተሃድሶ ሥልጠና ማዕከል የሰሜን ሸዋ ዞን እና የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የቀድሞ ታጣቂዎች የተሃድሶ ሥልጠና ማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሂዷል።
በመርሐ ግብሩ ከዚህ በፊት የሄዱበት መንገድ ትክክል...
በብሔራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን የሦስተኛ ዙር የቀድሞ ተዋጊዎች የምረቃ መርሐ ግብር በኮምቦልቻ ከተማ ተካሂዷል።
ደሴ: ጥር 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን በሀገሪቱ በተለያዩ ክልሎች ሲንቀሳቀሱ የነበሩ እና ከግጭት ወጥተው ወደ ሰላሞ አማራጭ የመጡ የቀድሞ ተዋጊዎችን የተሃደሶ ሥልጠና ሰጥቷል።
በቀጣይም ወደ ማኅበረሰቡ መልሶ በማቀላቀል ወደ ሰላማዊ ሕይዎት እንዲመለሱ እና...
“የሰላም ስምምነቱ የታጣቂዎችን አመለካከት የቀየረ ነው” ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ
አዲስ አበባ: ጥር 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ዓመታት በአማራ ክልል የተፈጠረው ግጭት የክልሉን ሕዝብ ለማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳቶች ዳርጎት ቆይቷል።
ግጭቱን ይፈቱ ዘንድ መንግሥት የሰላም ጥሪዎችን ሲያደርግ ከቆዬ በኋላ የአማራ ክልል መንግሥት እና አፋሕድ...








