ባለፉት ወራት በአማራ ክልል ከ469 ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ ማዳን ተችሏል።

ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል አምራች ኢንዱስትሪዎችን ወደ ተኪ ምርት የማሸጋገር እና የዘርፉን ምርታማነት የማሳደግ ሥራ ተጨባጭ ውጤት እያስመዘገበ መኾኑን የክልሉ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታውቋል። የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ...

በጎንደር ከተማ የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብርን ውጤታማ ለማድረግ እየተሠራ ነው።

  ባሕርዳር: መጋቢት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብርን ውጤታማ ለማድረግ ሰፊ እንቅስቃሴ እየተደረገ ነው። በጎንደር ከተማ ያሉትን ጸጋዎች በመጠቀም በወተት ምርት፣ በዶሮ እርባታ፣ በከብት ማድለብ እና በንብ ማነብ ዘርፎች ተጨባጭ ውጤቶች እየተመዘገቡ ይገኛሉ። በዘርፉ...

ነዳጅን በጥቁር ገበያ ለማዘዋወር መሞከር ጥብቅ እርምጃ ያስወስዳል።

  ባሕር ዳር፡ መጋቢት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በመካከለኛው ምሥራቅ የተከሰተውን ጦርነት ተከትሎ የነዳጅ እጥረት እንዳይከሰት እና ይህንን ችግር ለመሻገር እንደ ሀገር ያለውን የነዳጅ ክምችት ሁሉም ዜጋ በቁጠባ እና በኀላፊነት እንዲጠቀም መመሪያ መተላለፉ ይታወሳል። ከዚህ ጋር...

በጎንደር ከተማ በከብት ማድለብ የተሠማሩ ግለሰቦች ውጤታማ መኾናቸውን ተናገሩ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በከብት ማድለብ ሥራ ተሠማርተው ያገኘናቸው አቶ ፈንታሁን መከተ ለአሚኮ እንደተናገሩት ቀደም ሲል በጌጠኛ ድንጋይ ማምረት ሥራ ተደራጅተው ቆይተዋል። ሥራው ሲቋረጥ ተስፋ ሳይቆርጡ በ50 ሺህ ብር ካፒታል ወደ ከብት...

“ኢትዮጵያን የአፍሪካ የንግድና የኢንዱስትሪ ማዕከል ለማድረግ የምናደርገውን ጉዞ አጠናክረን እንቀጥላለን” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...

  ባሕር ዳር፡ መጋቢት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በእንዶዴ ደረቅ ወደብ ማስፋፊያ እና በኤኤምጂ (AMG) - እንዶዴ የባቡር መሥመር ፕሮጀክቶች ጉብኝት አድርገዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የሎጂስቲክስ ሉዓላዊነታችንን...