በኑሮ ውድነት ላይ ሕገ ወጥ የታሪፍ ጭማሪ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ ሃብታሙ አሰማ የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪ ናቸው። የእግር አካል ጉዳት ያለባቸው አቶ ሃብታሙ ስምንት የቤተሰብ አባላት እንዳሏቸው ገልጸውልናል። አነስተኛ የፍጆታ ምርቶችን እየነገዱ ቤተሰባቸውን እንደሚያሥተዳድሩም ተናግረዋል።
ከዚህ ቀደም ወደ...
አምራች ኢንዱስትሪዎች ለዜጎች የሥራ እድል መረጋገጥ ምሰሶ እየኾኑ ነው።
ባሕር ዳር (መጋቢት 16/2018 ዓ.ም) በአማራ ክልል የሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪዎች ተኪ ምርቶችን በማምረት የሀገር ውስጥ ፍላጎትን ከመሸፈን ባለፈ ለወጣቶች አዲስ የሥራ ዕድል እየፈጠሩ ይገኛሉ።
ይህ የኢንዱስትሪ ዕድገት ለዘመናት የቆየውን የመንግሥት ሥራ ብቻ የመጠበቅ ባሕል በመስበር፣...
የተቋማት ነዳጅን በቁጠባ የመጠቀም ልምድ ምን ይመስላል?
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የተቋማት የአገልግሎት አሰጣጥ በአንድ ማኅበረሰብ ወይም ሀገር እድገት ውስጥ እጅግ ከፍተኛ ሚና አለው።
መንግሥታዊም ኾኑ የግል አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ውጤታማ አገልግሎት ሲሰጡ የዜጎችን ሕይወት ያቃልላሉ፤ አመኔታን ይገነባሉ፤ ለኢኮኖሚ እድገትም...
በሐረሪ ክልል ነዳጅን በሕገ ወጥ መንገድ ሲሸጡ በተገኙ ማደያዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሐረሪ ክልል መንግሥት ከወሰነው የነዳጅ ታሪፍ በላይ እንዲሁም ከግብይት ሰንሰለት ውጪ ሲሸጡ በተገኙ ሁለት ማደያዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የክልሉ ንግድ ልማት ኤጀንሲ አስታውቋል።
የክልሉ ንግድ ልማት ኤጀንሲ ኀላፊ ሸሪፍ...
መንግሥት ነዳጅ ቆጥቡ እንጂ የትራንስፖርት ታሪፍ ጨምሩ አላለም።
ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በመካከለኛው ምሥራቅ የተነሳው ግጭት የነዳጅ እጥረት እንዲከሰት አድርጓል። ነዳጅን ገዝተው ለሚጠቀሙ እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ሀገራት ደግሞ የነዳጅ እጥረቱ በማኅበረሰቡ የዕለት ከዕለት እንቅስቃሴ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ያሳድራል።
ይህንን ፈተና ለመሻገር...







