በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ86 ቢሊዮን ብር በላይ የመንግሥት እና የሕዝብ ሃብት ማዳን ተችሏል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የ2017 ዓ.ም የክረምት ወራት ሀገር አቀፍ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማጠቃለያ እና የዕውቅና መርሐ ግብር "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ተካሂዷል። በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ...

ስለትናንቱ ማመስገን ለነገው ማጀገን ነው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለፖሊስ አባላቱ የዕውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር እያካሄደ ነው። "በጀግንነት መጠበቅ፤ በሰብዓዊነት ማገልገል" የሥራ ስምሪት መርሁ ነው፤ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ። ክልሉ...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት ጉባዔውን ያካሂዳል።

ባሕር ዳር:ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ5ኛ ዓመት የሥራ ዘመኑ ነገ ጥቅምት 18/ 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት 2ኛ መደበኛ...

የኮይሻ የኃይል ማመንጫ በኃይል ፍሰት ላይ ትርጉም ያለው ለውጥ የሚያመጣ ነው።

ባሕር ዳር:ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኮይሻ የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል በኦሞ ወንዝ ታችኛው ተፋሰስ ከጊቤ ሦስት የኃይል ማመንጫ 129 ኪሎ ሜትር ርቀት ከኮይሻ መንደር በቅርብ ርቀት ላይ ይገኛል። 1 ሺህ 800 ሜጋ...

“የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ የፖለቲካ ሥርዓታችን ማዘመን ይገባናል” አቶ አደም ፋራህ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት እና የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት ውይይት በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማሥተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ...