“ባሕላዊ ፍርድ ቤቶች ቂምና ጥላቻ የሚያሽርባቸው፣ ወዳጅነትም የሚጸናባቸው ናቸው ” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ታሕሣሥ 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የባሕል ፍርድ ቤቶች እውቅና መስጫ እና የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር አካሄዷል። በመድረኩ ላይ ተገኝተው የሥራ መመሪያና መልእክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...

“ሠራዊቱ የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት እና ብሔራዊ ጥቅም እንዲረጋገጥ ግዳጁን እየተወጣ ነው” ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ

ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 21/2018ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር መከለካያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች እዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ በብላቴ ልዩ ዘመቻዎች እዝ ማሠልጠኛ ማዕከል በመገኘት ከመሪዎች እና ከሠልጣኞች ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ሀገራችን ከፋታዋን ለማረጋገጥ በምታደርገው ሁለንተናዊ ግስጋሴ የመከላከያ...

“የተፈጥሮ ሃብት ልማት ጥበቃ ሥራ ሰው እና ተፈጥሮን ያስታርቃል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ደሴ: ታኅሣሥ 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የ2018 ዓ.ም የተቀናጀ የተፈጥሮ ሃብት ልማት ጥበቃ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት በደቡብ ወሎ ዞን በአርጎባ ብሔረሰብ ልዩ ወረዳ ተጀምሯል። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የተፈጥሮ ሃብት ልማት ጥበቃ...

“የባሕል ፍርድ ቤቶችን ሥራ ለማስጀመር ዝግጅቱ ተጠናቅቋል” አቶ ዓለምአንተ አግደው

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው የባሕል ፍርድ ቤቶች እውቅና መስጠትን እና ወደ ሥራ ማስገባትን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም የባሕል ፍርድ ቤቶች እውነትን በማውጣት ፍርድን ለመስጠት አይነተኛ...

“በክልሉ የሚገኙ ፕሮጀክቶች የክልሉን ኢኮኖሚ ለማሳለጥ ሚናቸው ከፍ ያለ ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ...

ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የመሠረተ ልማት ዘርፍ የ2018 በጀት ዓመት የአምስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እና የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው። የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) በአማራ...