“በትጋት የሚሰሩ ክንዶች ሌማታቸውን አትረፍርፈዋል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ጥር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የሌማት ትሩፋት መንግሥት ለዜጋ እና ለሀገር ያለውን ክብር ያሳየበት ልዩ እሳቤ እና ትግበራ ነው፡ ብለዋል። መንግሥት በሌማት ትሩፋት ዘላቂ...

“የእናቶችን ሃዘን ማስቆም የምንችለው ችግሮችን በምክክር መፍታት ስንችል ነው” ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ

አዲስ አበባ: ጥር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ ከነበሩ እና ከመንግሥት ጋር ስምምነት ከፈፀሙ ታጣቂዎች አጀንጃ እያሰባሰበ ነው። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሸነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ታጥቀው ሲንቀሳቀኑ ከቆዩ አካላት...

የቴክኖሎጅ ልማት ትልቅ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ጉዳይ ነው።

ባሕር ዳር፡ ጥር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፕላን እና ልማት ቢሮ አልምቶ ወደ ሥራ ያስገባቸውን የፕሮጀክት ማኔጅመንት አሥተደደር ሥርዓት (PMS) እና የቁልፍ ተግባራት የአፈጻጸም አመልካቾች (KPI) ሶፍትዌሮች የሥራ ማስጀመሪያ እያካሄደ ነው። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር...

“ጥርን በባሕር ዳር” መርሐ ግብር የከተማዋን ገጽታ ለቱሪስቶች በመግለጥ ውጤታማ ነበር።

ባሕር ዳር፡ ጥር 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳርን የቱሪስት መስህብ ለማድረግ ''ጥርን በባሕር ዳር' በሚል መሪ ሃሳብ በጥር ወር የተለያዩ ኹነቶች ሲከወኑ ዓመታት ተቆጥረዋል። ወጣት ፈንታ ጨቅሌ በባሕር ዳር የጀልባ ጉዞና ሽርሽር አገልግሎት ላይ ተሰማርቶ...

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የባሕርዳር እፅዋት ቲሹ ካልቸር ማዕከልን ጎበኙ።

ባሕር ዳር: ጥር 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የባሕርዳር እፅዋት ቲሹ ካልቸር ማዕከል የሥራ እንቅስቃሴን ጎብኝተዋል። በአመልድ ኢትዮጵያ አማካኝነት የተቋቋሙው ባሕርዳር እፅዋት ቲሹ ካልቸር የሙዝና አናናስ...