በቃብትያ ሁመራ ወረዳ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በቃብትያ ሁመራ ወረዳ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፉ "የመምረጥ እና የመመረጥ መብት ሕገ መንግሥታዊ መብታችን ነው" በሚል መሪ መልዕክት እየተካሄደ የሚገኘው።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ...
የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ከዓድዋ ድል ማግስት።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 27/2018 (አሚኮ) ለአንድ ሀገር የውጭ ግንኙነት እና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች የሀገራት የቀደመ ታሪክ ወሳኝነት አለው። በተለይም የዓድዋ ድልን የመሰሳሉ የታሪክ ክስተቶች ለዲፕሎማሲ ከፍ ያለ ተጽዕኖ አላቸው።
የዓድዋ ድል ለኢትዮጵያ በጦርነት የማሸነፍ ወታደራዊ ድል...
የሕዝቡ የመምረጥ መብት በእጁ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ቀን ተቆርጦለት እና መርሐ ግብር ወጥቶለት ምርጫ ቦርድን ጨምሮ ባለድርሻ አካላት በሥራ ላይ ናቸው፡፡
ፖለቲካ ፓርቲዎች ስትራቴጂ እና ፕሮግራማቸውን እያስተዋወቁ ነው፡፡ ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር ባላቸው ልዩነት...
ካራማራ የኢትዮጵያዊነት ማኅተም።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እና ክብር ለመድፈር የተነሱ ወራሪዎች ሁሉ የኢትዮጵያውያንን የማይበገር ክንድ ቀምሰው ተመልሰዋል። ከእነዚህም መካከል "በታላቋ ሶማሊያ ምስረታ" ሕልም የሰከረው እና የኢትዮጵያን ምድር ለዓመታት ሲመኝ የነበረው የዚያድ ባሬ...
“የግማሽ ክፍለ ዘመን ጉዞ፡ የኢትዮጵያ ሴቶች ድምፅ ለ50ኛ ጊዜ!”
ባሕር ዳር፡ የካቲት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዘንድሮው ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ115ኛ ጊዜ በሀገራችን ደግሞ ለ50ኛ ጊዜ ይከበራል፡፡ የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኀላፊ ብርቱካን ሲሳይ በዓሉን አስመልክተው...








