ትግላችን ራስን የመኾን ፍትሐዊ እና ሕጋዊ ትግል ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ወልቃይት ወረዳ "የመምረጥ እና የመመረጥ መብት ሕገ መንግሥታዊ መብታችን ነው" በሚል መሪ መልዕክት የፌደሬሽን ምክር ቤት እና የምርጫ ቦርድ ውሳኔን የሚደግፍ...
መምረጥ ዴሞክራሲያዊ መብታችን ነው።
ወልዲያ: የካቲት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን የራያ ሕዝብ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የወሰነውን ውሳኔ የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እያካሄደ ነው።
በቆቦ ከተማ እየተካሄደ ባለው ሰልፍ የራያ አላማጣ፣ የራያ ባላ፣ የዛታ ፣ የኦፍላ ወረዳዎች፣...
በሰሜን ወሎ ራያ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ ከተማ የመምረጥ እና የመመረጥ መብትን የሚጠይቅ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፉ "የመምረጥ እና የመመረጥ መብት ሕገ መንግሥታዊ መብታችን ነው" በሚል መልዕክት ነው...
ሴቶች በሁሉም ዘርፍ ተጠቃሚ እንዲኾኑ በመደራጀት እና በትጋት መሥራት ይገባቸዋል።
ደብረብርሃን: የካቲት 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን አስመልክቶ የክልል፣ የዞን እና የወረዳ መሪዎች በሰሜን ሸዋ ዞን አንጎለላ እና ጠራ ወረዳ በኅብረት እና በተናጠል በተለዩ ቀበሌዎች በተለያዩ የሥራ ዘርፎች የተሰማሩ ሞዴል እማወራ ሴቶችን...
ቴክኖሎጂ የምርጫ ሂደቱን እያቀለለው ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባደጉት ሀገራት ምርጫን በዲጂታል ማካሄድ የተለመደ ተግባር ነው፡፡ ምርጫን በዲጂታል ማካሄድ ካሉት ጠቀሜታዎች መካከል ፍጥነት፣ ውጤታማነት፣ ጊዜ እና ወጭን መቀነስ ተጠቃሾች ናቸው፡፡
ምርጫ ላይ ቴክኖሎጂን መጠቀም በዓለማችን ላይ ፈጣን...








