ሐምሌ አምስት የመላው አማራ የድል ቀን መኾኑን የሚያመላክት አደባባ በወልቃይት ተገንብቶ ተመረቀ።
ሁመራ፡ መጋቢት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ራሱን ሕወሓት እያለ የሚጠራው ቡድን የወልቃይት ጠገዴ አማራ ሕዝብ ወሰን እና ማንነት ትግል ግንባር ቀደም አንቀሳቃሽ ናቸው ብሎ ሐምሌ 5/2008 ዓ.ም በጎንደር ከተማ ለማፈን ከሞከራቸው ግለሰቦች መካከል ኮሎኔል ደመቀ...
የጋራ ምክርቤቱ ለምርጫው ስኬታማነት የበኩሉን ሚና እየተወጣ ነው።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ስኬታማነት የድርሻውን እየተወጣ መኾኑን በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አስታውቋል።
ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉት የጋራ ምክር ቤቱ ሠብሣቢ ተስፋሁን ዓለምነህ ምርጫው ሰላማዊ፣ ፍትሐዊ...
የእናቶች እምባ የሚታበሰው በፍቅርና በመቻቻል ነው!
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለሠላም የቆረጡ ልቦች የእውነተኛ ጀግንነት መለኪያዎች ናቸው። ጀግንነት ጠመንጃ መጨበጥ አይደለም። ትልቁ ጀግንነት ለሀገርና ለወገን ሰላም ሲባል ያንን ጠመንጃ መሬት ላይ ማስቀመጥ መቻል እና ሀገርን ማስቀደም ነው። ለመዋጋት...
ሀገር የምታተርፈው ከሰላማዊ የሥልጣን ሽግግር ነው።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሠብሣቢ ተስፋሁን አለምነህ የሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ በተመለከተ ከአሚኮ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደገለጹት ምርጫ ዜጎች የሉዓላዊ ሥልጣን ባለቤትነታቸውን የሚያረጋግጡበት መሳሪያ ነው።
የሥልጣን...
ሠርቶ እንጂ ነጥቆ አይከበርም።
ደብረብርሃን፡ መጋቢት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት በመንዝ ላሎ ምድር ወረዳ ሕዝባዊ ውይይት ተካሂዷል።
በውይይቱ ላይ የተሳተፉ የአካባቢው ነዋሪዎች ያጋጠመው የሰላም ዕጦቱ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ለመከወን ችግር ፈጥሮብናል ብለዋል።
ሰላም እና...








