የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ከነዳጅ ጥገኝነት ከማላቀቅ ባለፈ የድምጽ ብክነትን ያስቀራሉ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እ.አ.አ በ 2022 የወሎ ዩኒቨርሲቲ የጤና ዘርፍ ምሁራን "ፕሎስ ዋን" በተሰኘው ዓለም አቀፍ ታዋቂ መጽሔት ላይ "በሰሜን ምሥራቅ ኢትዮጵያ በደሴ ከተማ ለጤና ጠንቅ የኾነ የትራፊክ ድምጽ ብክለት ስርጭት"...
በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች ሀገራዊ ለውጡ እውን የኾነበት 8ኛ ዓመት የሚዘክር ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ሰልፈኞቹም በመጋቢት 24 ፍሬ ወደ ተምሳሌታዊ ጉዞ፣ ጠንካራ መሠረት የተምሳሌትነት ጉዞ ስንቅ፣ መሠረት...
ኢትዮጵያ ዐዲሲቷ የተስፋ ዓድማስ ናት።
ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ባጋራው መረጃ መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም በ21ኛው ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ የታሪክ አውድ ውስጥ አዲስ ትርጉም እና ጽኑ ቃል ኪዳን ተላብሶ ብቅ ያለ፣ ለሀገራችን...
“መጋቢት ለፖለቲካችን የልዩ ታሪክ ወር ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የጠራ ሰማይ በሚታይበት፤ የድካም አዝመራ በሚሰበሰብበት የመጋቢት ወር፣ አሻጋሪ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ከፍታዎቻችን አስምረናል ብለዋል።
መጋቢት ለፖለቲካችን የልዩ ታሪክ ወር ነው፡፡...
ዐይን ሲሰወር ልብ በርቶ የሚገልጣቸው ጥበበኛ እጆች አሉ።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወጣት ትዕግስት ስንታየሁ የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪ ናት። ገና በልጅነት ዕድሜዋ ነበር የዓይኖቿን ብርሃን ያጣችው። ዓይነ ሥውርነት ሳይገድባት ግን የአንገት ፎጣ፣ ኮፍያ እና ባሕላዊ የቤት ውስጥ መገልገያ እቃ...








