አሚኮ ባለሙያዎቹ በምቾት እንዲሠሩ የሚተጋ ተቋም ነው።

  ባሕር ዳር: መጋቢት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ለሦሥት የአካል ጉዳተኛ ሠራተኞች የሦሥት እግር ተሽከርካሪ ድጋፍ አድርጓል። የድጋፉ ተጠቃሚ ጋዜጠኛ ጌታቸው ሞላ እንደተናገረው ወደ ሥራ ለመምጣት ከአካል ጉዳተኝነቱ አንጻር ብዙ ይቸገር እንደነበር ተናግሯል። አሁን...

የአማራ ክልል መንግሥት ለ1ሺህ 224 ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ።

  ባሕር ዳር: መጋቢት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ለ1ሺህ 224 ታራሚዎች ይቅርታ አድርጓል። የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ምክትል ኀላፊ አያሌው አባተ (ዶ.ር) ይቅርታ የተደረገላቸውን ታራሚዎች አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም የይቅርታ መስፈርቱን ላሟሉ ታራሚዎች ይቅርታ...

ከጣልቃ ገብ ደላላ የጸዳ ምርት ግብይቱ ጤነኛ፣ ዋጋውም መጠነኛ!

  ባሕር ዳር: መጋቢት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኑሮ ውድነት እና የዋጋ ንረት ዝቅተኛ እና መካከለኛ ገቢ ያላቸውን ዜጎች በከፍተኛ ሁኔታ እየፈተነ ይገኛል። የደላላ ጣልቃ ገብነት እና ረጅሙ የግብይት ሰንሰለት ደግሞ ለምርቶች ዋጋ መናር እንደ ምክንያት ተደርገው...

የሀረሪ ክልል አሥተዳደር ምክር ቤት አዲስ የበጀት ክለሳን አጸደቀ።

  ባሕር ዳር: መጋቢት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሀረሪ ክልል አሥተዳደር ምክር ቤት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የ2018 በጀት ዓመት የስምንት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም መነሻ በማድረግ የቀረበለትን የበጀት ክለሳ አጽድቋል። ሥራ አሥፈጻሚው በክልሉ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ...

ድጋፍ የሚሹ ወገኖች

  ባሕር ዳር: መጋቢት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ተወልዳ ያደገችው በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ ነው። በገንዳ ውኃ ሜዳዎች ከእኩዮቿ ጋር ቦርቃ አድጋለች። የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን ያጠናቀቀችው በዚህው ከተማ ነው። የዛሬዋ ባለታሪካችን ወጣት...