በአፋር ክልል በሰመራ ሎጊያ ከተማ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአፋር ክልል ሰመራ ሎጊያ ከተማ በሀገራዊ ለውጡ የተመዘገቡ የልማት ድሎችን ዕውቅና የሚሰጥ እና አጋርነትን የሚገልጽ ደማቅ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ሠልፈኞቹ የኢትዮጵያ ከፍታ በእጃችን ነው፤ መጋቢት የፅናት መለኪያ የፈተና...
“ስለ ትህትና ዝቅ አለ፤ የአገልጋዮቹን እግር አጠበ”
ባሕርዳር፡ ሚያዝያ 01/2018 ዓ.ም(አሚኮ) ክርስቶስ የሰው ልጆችን ለማዳን የሰውን ሰጋ ለብሶ በምድር ተገልጧል። በሰሞነ ሕማማትም መከራን ተቀብሏል፤ ምስጢራትን ገልጧል።እለተ ሐሙስ ድግሞ የምስጢራት ቁልፍ ናት።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በጎንደር አዘዞ ጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴ ቤተ...
“ዓለምን በሕመሙ ፈወሳት፤ እየወጋችው ወደዳት”
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ሁሉ የከፈለው መስዋዕትነት የሚታሰብበት ሳምንት ሰሙነ ሕማማት ይሰኛል። በዚህ ሳምንት ኢየሱስ ክርስቶስ ስለሰው ልጅ የከፈለው መስዋዕትነት፣ የተቀበለው መከራ ይታሰባል። ስለ ፍቅሩ፣ ስለ ርህራሄው፣ ስለ...
“ምርጫውን ለማደናቀፍ የሚሠሩ ኃይሎችን የጸጥታ ኃይሉ አይታገስም” ኮሚሽነር አስቻለ አላምሬ
ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ስኬታማ ኾኖ እንዲጠናቀቅ የሚሊሻ ኃይሉ የሚጠበቅበትን ኀላፊነት እንደሚወጣ የአማራ ክልል ሚሊሻ ኮሚሽን አስታውቋል።
የአማራ ክልል ሚሊሻ ኮሚሽን ኮሚሽነር አስቻለ አላምሬ የሚሊሻ ተቋሙ ሚና ሕግን እና ሥርዓትን...
የከተማ ኢኮኖሚን ለማነቃቃት በቅንጅት እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የከተማ ዘርፍ ተቋማት የ2018 ዓ.ም የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ገምግመዋል።
በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አሥተባባሪ አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር) በከተሞች መሠረተ ልማትን በማሟላት የከተማ ኢኮኖሚን ለማነቃቃት...








