ደንቢ ኢኮ ሎጅ ተመረቀ።
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የገበታ ለትውልድ ሥራ የመጀመሪያው መዳረሻ የሆነው እና በ36 ነጥብ 7 ሄክታር የጥብቅ ደን እና የተፈጥሮ ሃብት ስጦታ የተዘረጋው ደንቢ ኢኮ ሎጅ በይፋ ተመርቋል።
ኢኮ ሎጁ የሀገራችን የቱሪዝም ዘርፍ ባለፉት ሰባት...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ.ር) በአርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ።
ባሕር ዳር: ጥር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ በድንገት በማረፉ ኀዘን ተሰምቶኛል፤ ነጻነት በተለይም በሕዳሴ ግድብ በተዘጋጀው የ2016 አዲስ ዓመት የመቀበያ ፕሮግራም የነበረውን አስተዋጽዖ ሁሌም አስታውሰዋለሁ ነው ያሉት።
ሁላችንም አዲሱን ዓመት በደስታ እንድንቀበል አድርጎን...
አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።
ባሕር ዳር: ጥር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በፊልም እና ቲያትር ተዋናይነት፣ በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነት እና በሌሎች የጥበብ ሥራዎች የሚታወቀው ነጻነት ወርቅነህ ባደረበት ህመም በድንገት ህይወቱ ማለፉ ታውቋል።
ለበርካታ ዓመታት በኢቢኤስ ቴሌቪዥን የሚተላለፈው የቤተሰብ ጨዋታ ፕሮግራም አዘጋጅና...
“የጥምቀት በዓልን ስናከብር ትክክለኛውን የክርስቶስ መንገድ በመከተል መኾን አለበት” ብፁዕ አቡነ ዮሐንስ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጻጻስ ብፁዕ አቡነ ዮሐንስ የጥምቀት በዓልን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል።
በመግለጫቸውም ጥምቀት የክርስቶስ ትክክለኛ መንገድ ማሳያ ነው ብለዋል። የኢየሱስ ክርስቶስ ትክክለኛ መንገድ ደግሞ ፍጹም ፍቅር...
ኢትዮጵያ እና ሕንድ ዲፕሎማቶቻቸው ያለ ቪዛ መንቀሳቀስ የሚያስችላቸውን የጋራ ስምምነት አደረጉ።
አዲስ አበባ፡ ጥር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሕንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር አኒል ኩማር ራይ እና በኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የመካከለኛው ምሥራቅ የፓስፊክ እና ኤዥያ ሀገራት ዳይሬክተር አምባሳደር ዳወን ከድር የዲፕሎማቶክ ቪዛ አገግልሎት ተፈራርመዋል።
የቪዛ አግልግሎት ስምምነቱ የአንዳቸው...








