👉 ውብሸት ወርቃለማሁ

  ባሕር ዳር፡ የካቲት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ማስታወቂያ ሙያ ፈርቀዳጅ ጋሽ ውብሸት ወርቃለማሁ በ1934 ዓ.ም በአማራ ክልል ሰሜን ሽዋ ዞን በመንዝ ማፉድ ነው የተወለዱት። በቤተክኅነት ትምህርት ቢያድጉም ገና በልጅነታቸው በማፉድ ገበያ ረጅም ሰው ትከሻ ላይ...

“የሀገር መከላከያ ሠራዊት ታላላቅ ሀገራዊ ተልዕኮዎችን ይፈጽማል፤ ሕዝብ ደግሞ አካባቢውን በትጋት ይጠብቃል” አቶ ደስታ...

  ባሕር ዳር: የካቲት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ 65ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል በሀዋሳ ከተማ እየተከበረ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ሌሎችም ከፍተኛ መሪዎች በመድረኩ ላይ ተገኝተዋል። በዕለቱ መልእክት ያስተላለፉት የሲዳማ...

የኢትዮ-ዓለም አቀፍ ሳይንስ እና ትምህርት የወጣቶች ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ተከፈተ።

  አዲስ አበባ፡ የካቲት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ የታነፀ፣ በፈጠራ ሥራ የተካነ እና ለዲጂታል ኢትዮጵያ ግንባታ የበኩሉን አስተዋፅዖ የሚያበረክት የወጣት ትውልድ ለመፍጠር ያለመው "የኢትዮ-ዓለም አቀፍ የሳይንስ እና ትምህርት የወጣቶች ፌስቲቫል" ዛሬ ተጀምሯል። የሴቶች እና...

የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠናቀቀ ።

  ባሕር ዳር: የካቲት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለተከታታይ ሶስት ቀናት በልዩ ልዩ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ሲካሄድ የቆየው የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ተጠናቋል። በሀገራዊና የፓርቲ ጉዳዮች ላይ ጥልቅ ውይይት ያካሄደው የፓርቲው ምክር ቤት ቀጣይ...

ምርጫ ቦርድ 48 የፖለቲካ ፖርቲዎችን የመወዳደሪያ ምልክት አስተዋወቀ።

  አዲስ አበባ: የካቲት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ለማካሄድ የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል። ቦርዱ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለመወዳደር የተመዘገቡ የፖለቲካ ፓርቲዎችን የመወዳደሪያ ምልክት እያስተዋወቀ ይገኛል። ለጠቅላላ ምርጫው ለመወዳደር...