ኢትዮጵያ እና አዘርባጃን በተለያዩ ጉዳዮች በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ።
ባሕር ዳር: የካቲት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና አዘርባጃን በተለያዩ ጉዳዮች በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአዘርባጃን ፕሬዝዳንት ኢልሃም አሊዬቭ ጋር ተወያይተዋል። በአዘርባጃን ባኩ ዛጉልባ ፕሬዝዳንታዊ ቤተ መንግሥት ከተካሄደው ውይይት...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአዘርባጃን ፕሬዝዳንት ኢልሃም አሊዬቭ ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአዘርባጃን ፕሬዝዳንት ኢልሃም አሊዬቭ ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በአዘርባጃን ባደረግኩት የመጀመሪያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ፕሬዝዳንት ኢልሃም አሊዬቭ ላደረጉልኝ ሞቅ ያለ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በባኩ የክብር ዓደባባይ የአበባ ጉንጉን አስቀመጡ።
ከውይይቱ ቀደም ብሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ልዑካቸው በባኩ የክብር ዓደባባይ እና የድል ሀውልት የአበባ ጉንጉን የማስቀመጥ ሥነ-ስርዓት አከናውነዋል።
እነዚህ ሀውልቶች የሕዝቡን የማይበገር አንድነት የሚወክሉ ሲሆን፤ ለአዘርባጃን አንድነት መስዋዕትነት ለከፈሉ ሁሉ ያለንን ጥልቅ...
ውስጣዊ አንድነትን ማጠናከር ለብሔራዊ ጥቅም መከበር ወሳኝ ነው።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አንዲት ሀገር ሉዓላዊነቷን ለማስከበር፣ የሕዝቦቿን ደኅንነት ለመጠበቅ፣ ዕድገቷን ለማረጋገጥ እና ብሔራዊ ጥቅሞቿን ለማስከበር የተለያዩ ተግባራትን ታከናውናለች።
ይህም በዋነኝነት የውጭ ጉዳይ ፖሊሲን ለመቅረጽ እና ከሀገራት ጋር የሚኖረውን ግንኙነት ለመወሰን እንደ...
የሰላም አማራጭን የተቀበሉ የቀድሞው የመንግሥት ሠራተኞች ወደ ሥራቸው እንዲመለሱ ተወሰነ።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መሥተዳድር ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ሥብሠባውን አካሂዷል።
መሥተዳድር ምክር ቤቱ ባካሄደው በመደበኛ ሥብሠባው የሰላም አማራጭን ተቀብለው የተመለሱ እና በተለያዩ...








