የፍቼ ጨምበላላ በዓል ባሕላዊ እሴቱን ጠብቆ እና ሲዳማን አድምቆ ተጠናቅቋል።
አዲስ አበባ፡ መጋቢት 06/2018 ዓ.ም(አሚኮ) የሲዳማ ፍቼ ጨምበላላ በዓል ባሕላዊ እሴቱን ጠብቆ ተከብሮ መጠናቀቁን አስመልክቶ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ እና የባሕል ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ የጋራ መግለጫ ሰጥተዋል።
የሲዳማ ክልል የዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ የሲዳማ አባቶች...
ጦርነት በቃኝ በማለት ለሰላም ደጀን መኾን ይገባል።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ከተማ "ለሰላም ዘብ እንቆማለን ለልማት አርበኛ እንኾናለን" በሚል መሪ መልእክት ከከተማው መንግሥት ልማት ድርጅቶች ሠራተኞች ጋር ውይይት ተካሄዷል።
በመድረኩም እንደ ሀገርን እና እንደ ክልል ያሉ ውስጣዊ እና ውጫዊ...
“የፊቼ ጫምባላላ በዓል ኅብረ ብሔራዊነትን እያጎላ ያለ በዓል ነው” አቶ አገኘሁ ተሻገር
አዲስ አበባ: መጋቢት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሲዳማ ዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምባላላ በዓል በሀዋሳ ሶሬሳ ጉዱ ማሌ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።
በበዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ...
“ጫምባላላ ለሰላም የሚጸለይበት፣ ቁርሾ እና ጥላቻ የሚወገድበት ሥርዓት ነው” አቶ ደስታ ሌዳሞ
አዲስ አበባ: መጋቢት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሲዳማ ሕዝብ የዘመን መለወጫ በዓል ፊቼ ጫምባላላ በሀዋሳ ሶሬሳ ጉዱ ማሌ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።
ፊቼ ጫምባላላ የሲዳማ ሕዝብ የራሱን ዘመን የሚለውጥበት ደማቅ በዓል ነው።
በበዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የሲዳማ ክልል...
በዓለ ደብረ ዘይት የምጽዓት መታሰቢያ
ባሕር ዳር: መጋቢት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የዐቢይ ጾም አምስተኛ ሳምንት ደብረ ዘይት እየተባለ ይጠራል። ይህ በዓል ምስጢራት የሚነገሩበት፤ የመጨረሻው ዘመን የሚታሰብበት፤ ምዕምናን ለአምላካቸው ምስጋና እና ምልጃ የሚያቀርቡበት ነው።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ...








