ረመዳን የዕዝነት እና የመዳን ወር ነው።

  ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የረመዳን ጾም በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ትልቅ ወር ተብሎ ይጠራል። በዚህ ወር ቅዱስ ቁርዓን ለሰው ልጆች ሁሉ ይደርስ ዘንድ ለነብዩ ሙሐመድ መውረድ የጀመረበት ወር በመኾኑ ምንዳው ከሺህ...

“የዒድ አል-ፈጥር ዕሴቶች ለዘላቂ ሰላም እና እርቅ ከፍ ያለ አስተዋጽኦ ያላቸው በመኾኑ ሊጠናከሩ ይገባል”...

ባሕርዳር፡ መጋቢት 10/2018ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ለ1ሺህ 447ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል ለመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል። ጉባዔው መጋቢት 10/2018 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ በዓሉ የጾም መፍቻ ብቻ ሳይኾን የምሥጋና፣...

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለኢድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። የርእሰ መሥተዳድሩ ሙሉ...

እንኳን ለዒድ አል ፈጥር በዓል አደረሳችሁ! በሀገራችን በድምቀት ከሚከበሩት ሃይማኖታዊ በዓላት መካከል ኢድ አል-ፈጥር አንዱ ሲኾን በሕዝበ ሙስሊሙ ዘንድ በረመዳን ጾም ፍጻሜ የሚከበር በዓል ነው። በዓሉ በአብሮነት፣ በምስጋና እና በደስታ የሚከበር፤ የመተሳሰብና የመፈቃቀድ ባሕልና እሴቶች የሚጠናከሩበት...

በቴክኖሎጂ ላይ እየተሰጡ ያሉ ሥልጠናዎች የወጣቶችን ሕይወት እየቀየሩ ነው።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በቅርብ ሳይኾን በሩቁ ወጥኖ መሥራት ሀገርን ያሳድጋል፤ ለግለሰቦችም ለውጥ የራሱ ሚና አለው። አሚኮ ዲጂታል ሚዲያ እንደ ሀገር የተጀመሩ ኢንሼቲቮች ምን ያክል ለውጥ እያመጡ እንደኾነ ጠይቋል። እንደ ሀገር ከተጀመሩ ኢኒሼቲቮች መካከል...

የሕግ ባለሙያዎች የወጡ ሕጎችን መከታተል እና ማሥፈጸም አለባቸው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ በፍትሐብሔር የፍትሕ አሥተዳደር ዘርፍ ሕጎች ላይ ያደረገውን የዳሰሳ ጥናት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ገምግሟል። በግንባታ ውል አሥተዳደር፤ በግዥ ውል አሥተዳደር እና አጠቃላይ የሕግ አወጣጥ ላይ የወጡ...