የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አዲስ ሞሰብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ሦሥተኛውን ቅርንጫፍ አስጀመረ።
አዲስ አበባ: መጋቢት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አዲስ ሞሰብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ሦሥተኛውን ቅርንጫፍ በልደታ ክፍለከተማ አስጀምሯል።
አዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ለኅብረተሰቡ ፈጣን እና ጥራት ያለው አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል መኾኑን...
ባለፉት ወራት በአማራ ክልል ከ469 ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ ማዳን ተችሏል።
ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል አምራች ኢንዱስትሪዎችን ወደ ተኪ ምርት የማሸጋገር እና የዘርፉን ምርታማነት የማሳደግ ሥራ ተጨባጭ ውጤት እያስመዘገበ መኾኑን የክልሉ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታውቋል።
የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ...
“ወደ ትምህርት ቤት የሚሄዱ ተማሪዎችን ስመለከት እንባ ይተናነቀኛል”
ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከጠዋቱ ሁለት ሰዓት በባሕር ዳር ጎዳናዎች ላይ የደንብ ልብስ( ዩኒፎርም) የለበሱ ተማሪዎች የደብተር መያዣቸውን አንግተው ወደ ትምህርት ቤት ይተምማሉ።
በእነርሱ መካከል ደግሞ ዕድሜው ከእነርሱ የማይበልጥ፣ ነገር ግን የትምህርት ቦርሳ...
ችግርን ተቋቁሞ በወርቅ ሜዳሊያ እና በዋንጫ የደመቀው የቀለም ጉዞ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን አስመርቋል።
ዩኒቨርሲቲው በ8ኛ ዙር የምርቃት መርሐ ግብሩ ካስመረቃቸው 497 ተማሪዎች መካከል የማርኬቲንግ ማኔጅመንት ትምህርት ክፍል ተመራቂዋ ዓባይነሽ ታምር 3 ነጥብ 97 ውጤት በማምጣት በከፍተኛ ማዕረግ የተመረቀች...
ወሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን አስመረቀ፡፡
ደሴ: መጋቢት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወሎ ዩኒቨርሲቲ በመጀመርያ እና በሁለተኛ ዲግሪ እንዲሁም በመማር ማስተማር ሥነ ዘዴ ለ18ኛ ጊዜ ያሠለጠናቸውን 1ሺህ 444 ተማሪዎችን አስመርቋል።
የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አወል ሰይድ (ዶ.ር) በጥሩ የሥነ ምግባር ሙያ ሠልጥናችሁ ለምረቃ...








