“ምርጫው ሕዝባችን ፈተናዎችን ተቋቁሞ በታሪክ የሚዘከር የአይበገሬነት ታሪክ የጻፈበት ነው” አብን

ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የምርጫ ውጤትን አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል። በመግለጫውም ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሕዝባችን ለሰላም ሲባል ውድ ዋጋ ከፍሎ ያሸነፈበት ወሳኝ የታሪክ እጥፋት ነው ብሏል። ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሕዝቡ ወደ ተሻለ...

ብልጽግና ፓርቲ በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ከፍተኛ ድምጽ በማግኘት ማሸነፉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።

  አዲስ አበባ፡ ሰኔ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የክልል እና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውጤትን ይፋ አድርጓል። ዛሬ የማጠቃለያ ውጤቱ ይፋ በተደረገው መሠረት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና በክልል ምክር...

“ኢትዮጵያ ነፃ እና ገለልተኛ ተቋማትን እየገነባች ነው” የአፍሪካ ኅብረት

  አዲስ አበባ፡ ሰኔ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሰላማዊ የሥልጣን ሽግግር ጉዞ እንዲሳካ ድጋፉን እንደሚቀጥል የአፍሪካ ኅብረት አስታውቋል። በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በታዛቢነት የተሳተፉት የአፍሪካ ኅብረት የፖለቲካ ጉዳዮች ሰላም እና ደኅንነት ኮሚሽነር አምባሳደር ባንኮሌ አዶዬ ኢትዮጵያ ታሪካዊ...

ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሴቶች በዴሞክራሲያዊ ሂደት እንዲሳተፉ አዲስ ልምምድን ፈጥሯል።

  አዲስ አበባ፡ ሰኔ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በታዛቢነት በተሳተፈባቸው 136 ምርጫ ክልሎች ሴቶች ያለስጋት ደኅንነታቸው ተጠብቆ መሳተፋቸውን እና ምርጫው ሰላማዊ እንደነበር አስታውቋል። የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር ዋና ዳይሬክተር...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ የውጤት ማሳወቂያ መርሐግብር እያካሄደ ነው።

  አዲስ አበባ፡ ሰኔ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሠብሣቢ ሜላተወርቅ ኀይሉ መርሐ ግብሩ የምርጫ ውጤት ማሳወቂያ ብቻ ሳይኾን የተመዘገቡ ተቋማዊ ለውጦችን እና በሂደቱ ያጋጠሙ ችግሮችን ለተሳታፊዎች የምናሳውቅበት ነው ብለዋል። ቦርዱ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ...