የኢፌድሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ።

  አዲስ አበባ: ሰኔ 16/2018 (አሚኮ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙ የ11 ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀብለዋል። አዲስ የተሾሙ አምባሳደሮች ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ያላቸውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር ከፍተኛ ፍላጎት እንዳላቸው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ቃል...

የፖለቲካ ፓርቲዎች ከምርጫ ወቅት ባሻገር ከሕዝቡ ጋር የሚገናኙበት ቋሚ መድረክ ሊኖራቸው ይገባል።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም ያካሄደውን የጠቅላላ ምርጫ ውጤት ይፋ ማድረጉ ይታወቃል። ብልጽግና ፓርቲ በአብላጫ ድምጽ መንግሥት መመሥረት የሚያስችለውን ውጤትም አግኝቷል። ምርጫ ሕዝቡ በመሪዎች እና በፖሊሲዎች ላይ...

በዞኑ በግንባታና ጥገና የ792 ትምህርት ቤቶች ደረጃ ተሻሽሏል።

  ባሕር ዳር፡ ሰኔ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የደቡብ ጎንደር ዞን ትምህርት መምሪያ በትምህርት ጥራት ላይ የሚታዩ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት እና የትምህርት ተቋማትን ደረጃ ለማሻሻል ሰፊ ርብርብ እያደረገ መኾኑን አስታውቋል። የመምሪያው ምክትል ኀላፊ ተፈሩ መላኩ አብዛኛዎቹ የትምህርት ተቋማት...

ሰላምን ማረጋገጥ እና የኑሮ ጫናን ማቅለል የአሸናፊው ፓርቲ ትኩረት መኾን አለበት።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምርጫ ቅድመ ዝግጅት፣ የድምፅ መስጫ ዕለት እና ድኅረ ምርጫ ሰላማዊ መኾን ለተረጋጋ መንግሥት እና ለሀገር ሰላም ትልቅ አስተዋጽኦ አለው። አሁን ላይ ኢትዮጵያ በድኅረ ምርጫ ሂደት ውስጥ ትገኛለች። በዚህ ወቅት ላለፉት...

🕊️ “ኢትዮጵያን ነፍጥ ጎድቷታል፤ ምክክር ይታደጋታል”

  ባሕር ዳር: ሰኔ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 🇪🇹 በኢትዮጵያ ለዘመናት የዘለቁ ፖለቲካዊ እና ማኅበራዊ ቅራኔዎችን በዘላቂነት ለመፍታት ሀገራዊ ምክክር አስተማማኝ መንገድ ነው። ይህ ታሪካዊ መድረክ ልዩነቶችን በጠረጴዛ ዙሪያ በመፍታት እና የጋራ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር ትልቅ ዕድል...