ለበዓል ስጦታ ይሰጣል እንጂ ዋጋ አይጨመርም።

  ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የትንሣኤ በዓል እና ነዳጅን በቁጠባ ለመጠቀም የሚሠራውን ሥራ ሰበብ በማድረግ ለበዓል የሚያስፈልጉ ምርቶች ላይ የዋጋ ጭማሪ መኖሩን ነዋሪዎች ተናግረዋል። በተለይም የእንስሳት ግብይት ላይ ከባለፈው ዓመት ጭማሪ ማሳየቱን መታዘባቸውን ጠቁመዋል።ምርቶች...

በቀጣይ ዜጎችን የመኖሪያ ቤት ተጠቃሚ ለማድረግ ይሠራል።

  ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የከተማ ዘርፍ ተቋማት የ2018 ዓ.ም የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈጻጸሙን እየገመገመ ነው። በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አስተባባሪ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር) የ25 ዓመታት አሻጋሪ እና ዘላቂ የልማት...

ሕገ ወጥ የታሪፍ ጭማሪ በሚያደርጉ አካላት ላይ ጥብቅ እርምጃ ይወሰዳል።

  ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ የትራንስፖርት ችግር እንዳይኖር ሰፊ ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የአማራ ክልል መንገድ እና ትራንስፖርት ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው የትራንስፖርት አቅርቦት ስምሪት ዳይሬክተር ጌታቸው መርሻ በበዓሉ ወቅት የሚኖረውን ከፍተኛ...

በፀሐይ ኃይል ከነዳጅ ጥገኝነት የተላቀቀው አመልድ ኢትዮጵያ

ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሶላር ኃይልን መጠቀም ከነዳጅ ጥገኝነት ለመላቀቅ ሁነኛ መፍትሔ ነው። ለነዳጅ ግዥ የሚወጣውን ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬም ያስቀራል። ንጹሕ የኃይል ምንጭ በመኾኑ የአካባቢ ብክለትን በመቀነስ ጤናማ ማኅበረሰብ ለመገንባት ወሳኝ ነው። በአመልድ ኢትዮጵያ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ ርእሰ መሥተዳድር ሹመትን አራዘሙ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ ርእሰ መሥተዳድር ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደ ሹመት ለአንድ ዓመት አራዝመዋል። በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገ መንግሥት አንቀፅ 62(9)እና በዐዋጅ ቁጥር 359/1995 አንቀጽ 14...