በዓለ ስቅለት እና ሥርዓቱ

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የስቅለት በዓል በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ ትልቅ ትርጉም የሚሰጠው ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ የሰውን ልጅ ከኃጥያት ለማዳን ሲል መከራ የተቀበለበት፤ ራሱን አሳልፎ የሰጠበት፤ ለሰው ልጅ ያለውን ፍቅር በመስዋዕትነት የገለጠበት በዓል...

የአገልግሎት አሰጣጥ ስብራት የታከመበት!

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሚገኙ ተገልጋዮች ቀናትንና ወራትን ይፈጅባቸው የነበረውን የተቋማት አገልግሎት በደቂቃዎች ውስጥ ማግኘት ጀምረዋል። ይህ የተሳለጠ አሠራር እውን ሊሆን የቻለው "ሞሶብ" የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተግባራዊ መሆን ከጀመረ ወዲህ...

በማለዳ ጀንበር በእለተ ስቅለቱ በልጆች ውብ ዜማ የሚታጀበው ሚሻ ሚሾ

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሚሻ ሚሾ የሰው ልጅ ከጨለማ ወደ ብርሃን፣ ከባርነት ወደ ነፃነት የተሻገረበት ቃል ኪዳን የሚታሰብበት ውብ ባህላዊና ሃይማኖታዊ ሥርዓት ነው። በማለዳ ጀንበር በእለተ ስቅለቱ በልጆች ውብ ዜማ እና በሌሎች...

ከጫካ ወደ ሰላም፤ ከጥፋት ወደ ልማት!

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ቀደም ሲል ሲከተሉት የቆዩት የጥፋት መንገድ አገርንና ሕዝብን የሚጎዳና የታሪካዊ ጠላቶችን ፍላጎት ለማሳካት ያለመ በመሆኑ የሰላም አማራጭ መቀበላቸውን ራሱን አፋብን ብሎ የሚጠራው ጽንፈኛ ቡድን የቀድሞ አመራር አባላት ገለጹ። በጥፋት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከቡሩንዲ ፕሬዝዳንት ኢቫሪስቴ ንድያይሺሚዬ ጋር ተወያዩ።

  ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከቡሩንዲው ፕሬዝዳንት ኢቫሪስቴ ንድያይሺሚዬ ጋር ውጤታማ የሁለትዮሽ ውይይት ማድረጋቸውን በይፉዊ የትስስር ገጻቸው አስፍረዋል። በውይይታቸው ወቅት በተለያዩ ዘርፎች ያሉ ትብብሮችን ለማጠናከር ያለሙ በርካታ የመግባቢያ ሰነዶች...