የኮሞቦልቻ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ዓለማቀፍ ዕውቅና አገኘ።

  ደሴ: ሰኔ 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኢንደስትሪ ፓረኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኮምቦልቻ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን የተቀናጀ ሥራ አመራር ሥርዓቶችን በመዘርጋት፣ ጥራት ላይ ትኩረት በመስጠቱ በዓለም አቀፍ የጥራት መስፈርቶች በብቃት በማለፍ የዓለም አቀፍ ሰርትፍኬት(አይኤስኦ) ማግኘቱ ተመላክቷል። የኮሞቦልቻ...

የኢትዮጵያን የተፈጥሮ ገጽታ ያደሰው አረንጓዴው ጉዞ።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ሚኒስቴር መረጃ እንደሚያመለክተው የኢትዮጵያ የደን ሽፋን በ1990ዎቹ ከነበረበት 40 በመቶ በጊዜ ሂደት ወደ ሦሥት በመቶ ወርዶ ነበር። ለዚህ የደን መመናመን ዋነኛ ምክንያቶች የደን ጭፍጨፋ እና ዘላቂነት የሌለው የመሬት...

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በምሥራቅ አፍሪካ የመጀመሪያውን የእንስሳት ሆስፒታል አስመረቀ 🏆🏥

  ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከ1 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገባቸውን የተለያዩ ፕሮጀክቶች አስመርቋል። በዩኒቨርሲቲው የተመረቁ ፕሮጀክቶች ለትምህርት ጥራት እና እድገት ወሳኝነት አላቸው ያሉት በትምህርት ሚኒስቴር የአሥተዳደር መሠረተ ልማት ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ሰለሞን አብርሃ (ዶ.ር) ተማሪዎች...

🇪🇹 ኢትዮጵያ በምግብ እና መድኃኒት ቁጥጥር የአፍሪካ የልህቀት ማዕከል ለመኾን እየሠራች ነው 💊

  ኢትዮጵያ ከውጪ የምታስገባው የምግብ እና የመድኃኒትን ፈዋሽነት ለመገምገም የሚያሥችል ዓለም ዓቀፋዊ እና አሕጉራዊ ስምምነቶችን ፈርማ እየሠራች ትገኛለች። የኢትዮጵያ ምግብ እና መድኃኒት ቁጥጥር መለኪያ ላበራቶሪ እድሳት ተደርጎለት ወደ ሥራ መግባቱን ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ ጠቅሷል። የኢትዮጵያ ምግብ እና...

የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ ብልጽግና ፓርቲ በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ማሸነፉን ተከትሎ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት...

  የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ በኢትዮጵያ የቻይና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ቼን ሀይን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ብልጽግና ፓርቲ በማሸነፉ ከቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ የተላከውን የእንኳን ደስ ያላችሁ መልእክትም ተቀብለዋል፡፡ ፓርቲው በላከው የእንኳን ደስ...