🇪🇹 በሀገራዊ ምክክር ከግጭት አዙሪት ወደ ዘላቂ ሰላምና የሀገር ግንባታ 🕊️🤝
#ባሕር ዳር: ሰኔ 23/2018 ዓ.ም ሀገራዊ የምክክር መድረኮች ሁሉን አቀፍ እና አሳታፊ የድርድር መንገዶች ናቸው። የፖለቲካ ቀውሶችን ይፈታሉ፤ ለሰላማዊ የፖለቲካ ሥርዓት መንገድ ይከፍታሉ። የረዥም ጊዜ የግጭት መንስኤዎችን ከስር መሰረቱ ለመፍታት ይረዳሉ።
📌 ኢትዮጵያም ከግጭት አዙሪት...
የላሊበላ ውቅር አብያተክርስቲያናት በዓለም ከፍተኛ ተጓዦች ከተመረጡ የዩኔስኮ ምርጥ አምስት ቅርሶች መካከል ተካተቱ።
# ባሕር_ዳር: 23/2018 ዓ.ም የላሊበላ ውቅር አብያተክርስቲያናት በዓለም ከፍተኛ ተጓዦች ከተመረጡ የዩኔስኮ ምርጥ አምስት ቅርሶች ተርታ ተሰልፈዋል።
በዓለም ላይ ያሉትን ሀገራት በሙሉ በመጎብኘት “UN Grandmaster” የተባለውን ታዋቂ የክብር ማዕረግ ያገኙ የዓለም ቁንጮ ተጓዦች፣ የሚመክሯቸውን ምርጥ...
🌱 ኢትዮጵያ በ2050 የካርቦን ልቀትን ዜሮ ለማድረስ በቁርጠኝነት እየሠራች ነው! 🌍
#አዲስ አበባ: ሰኔ 23/2018 የግብርና ሚኒስቴር ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው "2ኛው ሀገራዊ የካርቦን ገበያ ሴሚናር" ተካሂዷል።
ውይይቱ የኢትዮጵያን የካርቦን አቅም እና የሽያጭ መጠን ለማሳደግ በሚያስችሉ ሥራዎች ዙሪያ ያተኮረ ነው።
ከመድረኩ የተደመጡ ዋና ዋና ነጥቦች፦
📉 የልቀት...
አረንጓዴ አሻራ ኢትዮጵያን እየቀየረ ያለ ብሔራዊ የእድገት ጉዞ ነው። 🌿🇪🇹
ባሕር_ዳር: 23/2018 ዓ.ም ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ሀብቷ የታደለች ሀገር ናት። ነገር ግን ሀብቱ በአግባቡ ሳይለማ እና ሳትጠቀምበት እንደቆየች መረጃዎች ዋቢ ናቸው።
ይህንን ለመቀልበስ እና የተፈጥሮ ሀብትን ለማስጠበቅ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ሀሳብ አምጪነት እና አነሳሽነት...
አረንጓዴ አሻራ የአርሶ አደሮችን ተጠቃሚነት እያሳደገ ነው።
ፍኖተ ሰላም: ሰኔ 23/2018 ዓ.ም በምዕራብ ጎጃም ዞን
''ተስፋን እንትከል'' በሚል መሪ መልዕክት ዞናዊ የአረንጓዴ አሻራ መርሐግብር ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በቡሬ ዙሪያ ወረዳ ዋድራ ቀበሌ ተካሂዷል።
የቡሬ ዙሪያ ወረዳ ምክትል አሥተዳዳሪ ተሻገር አያና በወረዳው የአረንጓዴ አሻራ...








