ለጥቃት የተዳረጉ ሴቶችን ለመደገፍ በደሴ እየተገነባ ያለው ማዕከል በዓዲሱ ዓመት ለአገልግሎት ይበቃል ✨
#ደሴ ፡ ሰኔ 27/2018 ዓ.ም
በአማራ ክልል በግጭት ሳቢያ ለተለያዩ ጥቃቶች የተጋለጡ ሴቶችን ለማገገም እና ወደ ቀድሞ ሕይወታቸው ለመመለስ የሚያስችል ዘመናዊ ማዕከል በደሴ ከተማ በመገንባት ላይ ይገኛል። 109 ሚሊዮን ብር የተመደበለት ይህ ፕሮጀክት፣ በመጪው ዓዲስ...
መጭው ጊዜ የትምህርት ግቦችን በትብብር የምናሳካበት ሊኾን ይገባል።
#ባሕር_ዳር ሰኔ 27/2018 ዓ.ም የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከሚዲያ እና ኮሙዩኒኬሽን መሪዎች እና ባለሙያዎች ጋር የትምህርት ሚዲያ ፎርም ውይይት እያካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኀላፊ ጥላሁን ወርቅነህ ትምህርት ለአንድ ሀገር ሁለንተናዊ እድገት እና ብልጽግና...
የ40 ሀገራት አምባሳደሮች እና የዓለም አቀፍ ተቋማት መሪዎች ላሊበላን ጎብኝተዋል።
#ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2018 ዓ.ም
ከአርባ በላይ ሀገራት እና ከአሥር በላይ ዓለም አቀፍ ተቋማት የተወከሉ ዲፕሎማቶች ታሪካዊቷን የላሊበላ ከተማና ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን ጎብኝተዋል።
የዲፕሎማቲክ ልዑካን ቡድኑ ላሊበላ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ ደማቅ ባህላዊ አቀባበል ተደርጎለታል፡፡
ጉዞው በቱሪዝም ሚኒስቴር...
🏘️ ከሃሳብ ወደ ተግባር የኢትዮጵያ የገጠር ኮሪደር ልማት! 🇪🇹
#ባሕር_ዳር: ሰኔ 27/2018 ዓ.ም የጥንታዊ ሥልጣኔ ማሕጸን፤ ዘመናትን በጽናት ያሳለፈች፣ ማንነቷን ጠብቃ የዘለቀች ታሪካዊ ሀገር ናት ኢትዮጵያ ።
በየዘመኑ የገጠሟትን ፈተናዎች በጽናት እያለፈች፤ የትናንቱን የክብር ዘመን ለመድገም ወደ ከፍታዋ እየተጓዘች ያለች፤ የብልጽግና ጉዞዋን በቁርጠኝነት እያፋጠነች...
የገጠር ኮሪደር ልማት ለአርሶ አደሩ ሁለንተናዊ የኑሮ ሽግግር 🚜🏡
#ባሕር_ዳር ሰኔ 27/2018 ዓ.ም
የገጠር ኮሪደር ልማት የገጠሩን ማኅበረሰብ አኗኗር ለማዘመንና በከተማና በገጠር መካከል ያለውን የኢኮኖሚ ትስስር ለማጠናከር እየተተገበረ ያለ ስትራቴጂካዊ የልማት ስልት ነው። 📈
የልማቱ ዋና ዋና ግቦችና ጥቅሞች፦
🏡 የኑሮ ዘይቤ ማሻሻያ፦ አርሶ አደሩ ዘመናዊ...








