“ትልቁ ጉባኤ ሊጀመር አፋፍ ላይ እንገኛለን ” ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ የሀገራዊ የምክክር ጉባኤ የዕለቱን ውሎ እና ቀጣይ ሂደቶች በሚመለከት መግለጫ ሰጥተዋል። ዋና ኮሚሽነሩ በሰጡት መግለጫ የምክክር ጉባኤው ሰሞኑን ስልታዊ ቡድን ላይ (50ዎቹ 80 ቦታ )ተከፋፍለው ሲሠሩ...

መግባባት የተደረሰባቸው አጀንዳዎች በቀጣይ 500 አባላት ላሉት ጉባኤ ይቀርባሉ።

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ያለውን የምክክር ጉባኤ ሂደት አስመልክተው ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸውም ተሳታፊዎች በ10 እና በ50 ንዑስ ቡድኖች ተከፋፍለው ሲወያዩባቸው የነበሩ ጉዳዮችን 250 አባላት ላለው ቡድን ሲያቀርቡ...

ለ241 ተቋማት የኦዲት ሽፋን ተሰጥቷል።

የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት 12ኛ መደበኛ ጉባኤ የሁለተኛ ቀን ውሎውን ቀጥሏል። በጉባኤው የአማራ ክልል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸሙን ለምክር ቤቱ አቅርቧል። የአማራ ክልል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት...

“በክልሉ በ1 ሺህ 377 ቀበሌዎች የባሕል ፍርድ ቤቶች ተቋቁመው ወደ ሥራ ገብተዋል” አቶ ዓለምአንተ...

የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት 12ኛ መደበኛ ጉባኤ የሁለተኛ ቀን ውሎውን እያካሄደ ነው። በዛሬው የጉባኤ መርሐ ግብር የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የ2018 በጀት ዓመት የአፈጻጸም ሪፖርትን ለምክር ቤቱ አቅርቧል። የአማራ ክልል...

አብሮ የመሥራት ሳይኾን አብሮ የማጥፋት ጥምረት!

ሕገ ወጡ ሕወሃት ከውልደቱ ጀምሮ እስከ አሁን የሀገር ውስጥ ጽንፈኞችን በመፍጠር እና አጋር በማድረግ እንዲኹም ለውጭ ጠላቶች በመላላክ ሀገር ለማፍረስ የሚሠራ ቡድን ነው። ሥልጣኑን በበላይነት ተቆጣጥሬ የሕዝብ ሃብት ካልዘረፍኩ ሀገር ትፍረስ የሚል አቋሙን ያልቀየረው ሕገ...