በደብረታቦር ቀጣና የተሠማራው የምሥራቅ ዕዝ ኮር የፅንፈኞችን የጥፋት መሰናክሎች በማፅዳት ሰላም እያሰፈነ ነው።

  የምሥራቅ ዕዝ ኮር ከደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር አመራሮች፣ ከፀጥታ አካላት እና ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በወቅታዊ የሰላም ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። የኮሩ አዛዥ ኮሎኔል ሰጥየ አራጌ በውይይቱ ላይ እንደገለጹ ኮሩ በቀጣናው ከተሰማራበት ጊዜ ጀምሮ የፅንፈኞችን የጥፋት...

ሀገራዊ ምክክሩ አሁን ምን ደረጃ ላይ ነው?

  በሀገራችን ኢትዮጵያ አዲስ ታሪክና ባህል ሆኖ እየተከናወነ ያለው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋናው እና ሀገራዊው ጉባኤ በአዲስ አበባ 4 ሺ ተሳታፊዎችን ይዞ መካሄድ ከጀመረ አንድ ወር አስቆጥሯል፡፡ ሂደቱ በሀገራችን ሲከናወን ለመጀመሪያ ጊዜ እንደመሆኑ፣ ለምክክር የቀረቡ...

🇪🇹በምክክሩ ሂደት ላይ ለምን ልዩነቶች ተስተዋሉ?

  ​ኢትዮጵያ የበርካታ ዘመናት የሀገረ መንግሥት ታሪክ፣ ባለጸጋ ባሕሎች እና የተለያዩ ሃይማኖቶች ባለቤት እንደ መኾኗ መጠን፤ ከሺህ ዘመናት በላይ በአብሮነት እና በመከባበር የዘለቀች ሀገር ናት። ዛሬም በታሪካዊ እና ፖለቲካዊ የጊዜ ሂደት የተፈጠሩ ልዩነቶችን በንግግር እና...

ዓባይን በስኬት አጠናቅቀናል፤ ወደ ቀይ ባሕር ተመልሰናል !

የኢትዮጵያ ታሪክ ከዓባይ እና ከቀይ ባሕር ጋር የተሳሰረ ነው። የዓባይ እናት ኢትዮጵያ የቀይ ባሕርን ታሪክም ከእርሷ ነጥሎ ማየት አይቻልም። ነገር ግን ታሪካዊ ጠላቶቿ እነዚህን የታሪኳ ማጠንጠኛ የኾኑ ውኃዎችን እንዳትጠቀም ብዙ ደባዎችን ሠርተዋል። አሁን ግን...

ወጣትነትን ለሀገር ሕልውና እና ለልማት ማዋል ይገባል።

"ብዝኀ የወጣቶች ዕውቀት ለጋራ ትልም" በሚል መሪ መልዕክት 23ኛው ዓለም አቀፍ የወጣቶች ቀን በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ደረጃ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል። በበዓሉ አከባበር ላይ የሰላም ሚኒስቴር መሪዎች፣ የከተማ አሥተዳደሩ የሥራ ኀላፊዎች፣ የወጣቶች ማኅበር ተወካዮች እና ጥሪ...